ክፍል 1
እውነተኛው የዓለም ብርሃን
ቃል በመጀመሪያ ከአምላክ ጋር ነበር፤ ቃልም አምላክ ነበር (gnj 1 00:00–00:43)
አምላክ ሌሎች ነገሮችን ሁሉ የፈጠረው በቃል በኩል ነው (gnj 1 00:44–01:00)
ሕይወት እና ብርሃን ወደ ሕልውና የመጡት በቃል አማካኝነት ነው (gnj 1 01:01–02:11)
ጨለማው ብርሃኑን አላሸነፈውም (gnj 1 02:12–03:59)
ሉቃስ ዘገባውን ያጠናቀረበትን መንገድና የጻፈበትን ምክንያት ለቴዎፍሎስ ገለጸ (gnj 1 04:13–06:02)
ገብርኤል ስለ መጥምቁ ዮሐንስ መወለድ አስቀድሞ ተናገረ (gnj 1 06:04–13:53)
ገብርኤል ስለ ኢየሱስ መወለድ አስቀድሞ ተናገረ (gnj 1 13:52–18:26)
ማርያም ዘመዷን ኤልሳቤጥን ለመጠየቅ ሄደች (gnj 1 18:27–21:15)
ማርያም ይሖዋን ከፍ ከፍ አደረገች (gnj 1 21:14–24:00)
የዮሐንስ መወለድ እና ስሙ የወጣበት መንገድ (gnj 1 24:01–27:17)
ዘካርያስ የተናገረው ትንቢት (gnj 1 27:15–30:56)
ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ፀነሰች፤ ዮሴፍ የሰጠው ምላሽ (gnj 1 30:58–35:29)
ዮሴፍ እና ማርያም ወደ ቤተልሔም ሄዱ፤ ኢየሱስ ተወለደ (gnj 1 35:30–39:53)
መላእክት ሜዳ ላይ ሲጠብቁ ለነበሩ እረኞች ተገለጡላቸው (gnj 1 39:54–41:40)
እረኞቹ ወደ ግርግም ሄዱ (gnj 1 41:41–43:53)
ኢየሱስን በይሖዋ ፊት ለማቅረብ ወደ ቤተ መቅደስ ሄዱ (gnj 1 43:56–45:02)
ስምዖን ክርስቶስን የማየት መብት አገኘ (gnj 1 45:04–48:50)
ሐና ስለ ሕፃኑ ተናገረች (gnj 1 48:52–50:21)
ኮከብ ቆጣሪዎች ሊጠይቁት ሄዱ፤ ሄሮድስ ኢየሱስን ለማስገደል የጠነሰሰው ሴራ (gnj 1 50:25–55:52)
ዮሴፍ፣ ማርያምንና ኢየሱስን ይዞ ወደ ግብፅ ሸሸ (gnj 1 55:53–57:34)
ሄሮድስ በቤተልሔምና በአካባቢዋ የሚገኙትን ሕፃን ወንዶች ሁሉ አስገደለ (gnj 1 57:35–59:32)
የኢየሱስ ቤተሰብ በናዝሬት መኖር ጀመረ (gnj 1 59:34–1:03:55)
የ12 ዓመቱ ኢየሱስ በቤተ መቅደሱ ውስጥ (gnj 1 1:04:00–1:09:40)
ኢየሱስ ከወላጆቹ ጋር ወደ ናዝሬት ተመለሰ (gnj 1 1:09:41–1:10:27)
እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም የሚመጣበት ጊዜ ደርሶ ነበር (gnj 1 1:10:28–1:10:55)