መጠበቂያ ግንብ ነሐሴ 2015 | ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት መኖር ይችላል?

መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ መልስ ከመስጠቱም በላይ ይህን በእርግጠኝነት ለማመን የሚያስችል ማስረጃ ይሰጣል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ስንሞት ምን እንሆናለን?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሞት የተነሱ ስምንት ሰዎች ታሪክ ይገኛል። ከሞት በኋላ ስላለ ሕይወት የተናገሩት ነገር አለ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የሞቱ ሰዎች ተስፋ አላቸው?

አምላክ ዓመፀኞችን ከሞት የሚያስነሳው ለምንድን ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የሞቱ ሰዎች ያላቸው ተስፋ—እርግጠኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ በትንሣኤ ለማመን የሚያስችሉ ሁለት አጥጋቢ ምክንያቶች ይሰጠናል።

የሕይወት ታሪክ

ይሖዋ ከሚገባው በላይ አድርጎልኛል

ፌሊክስ አላርኮን በሞተር ብስክሌት በደረሰበት አደጋ ሳቢያ ከአንገቱ በታች ሽባ ቢሆንም ሕይወቱ ትርጉም ያለው ሆኗል።

በእምነታቸው ምሰሏቸው

“እኔ በእስራኤል እናት ሆኜ እስክነሳ”

ስለ ዲቦራ ከሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ስለ እምነትና ድፍረት ምን እንማራለን?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

የሕይወት ዓላማ ምንድን ነው? የሰው ልጆች የተፈጠሩበት ዓላማ ምንድን ነው?

በተጨማሪም . . .

ሞትን ከመፍራት ነፃ መውጣት የምትችለው እንዴት ነው?

ሞትን ከልክ በላይ እንድትፈራ የሚያደርጉ ነገሮችን ማስወገድ በሕይወትህ ደስተኛ እንድትሆን ይረዳሃል።