በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ያሳመኑኝ ምክንያቶች—መድልዎን በፍቅር ማሸነፍ

ያሳመኑኝ ምክንያቶች—መድልዎን በፍቅር ማሸነፍ

አልዋንዴ እና ኤማ ሰዎችን የመርዳት ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው። መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን ተስፋ ማወቃቸው ይህን ተነሳሽነታቸውን ዘላቂ ለውጥ ለሚያመጣው ነገር ለማዋል ያነሳሳቸው እንዲሁም በአሁኑ ወቅት እውነተኛ አንድነት እንዲያገኙ የረዳቸው እንዴት እንደሆነ ይናገራሉ።