በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ኪርጊስታን

  • ቢሽኬክ፣ ኪርጊስታን—በኪርጊዝ ቋንቋ የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ ሲያሳዩ

አጭር መረጃ—ኪርጊስታን

  • 7,038,000—የሕዝብ ብዛት
  • 5,167—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 86—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 1,387—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

በይሖዋ ዘንድ ሁሉ ነገር ይቻላል

በኪርጊስታን የምትኖር አንዲት ሴት አውቶቡስ ውስጥ የተናገረችው አስገራሚ ሐሳብ የአንድን ባልና ሚስት ሕይወት ለውጧል።

ንቁ!

ኪርጊስታንን እንጎብኝ

የኪርጊዝ ሕዝብ በእንግዳ ተቀባይነታቸውና በሰው አክባሪነታቸው በጣም የታወቁ ናቸው። ከቤተሰብ ሕይወት ጋር የተያያዙ ባሕሎቻቸው ምን ይመስላሉ?