በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

እኩዮችህ ምን ይላሉ?

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ወጣቶች በሕይወታቸው ውስጥ ያጋጠሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎችና እነዚህን ሁኔታዎች የተቋቋሙበትን መንገድ በተመለከተ የሰጧቸውን አስተያየቶች የሚያሳዩ ቪዲዮ ክሊፖችን እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

 

ከወላጆቼ ጋር መግባባት የምችለው እንዴት ነው?

ከወላጆችህ ጋር መነጋገር ከምታስበው በላይ ይጠቅምሃል።

የጉልበተኞችን ጥቃት መቋቋም

የጉልበተኛውን ድርጊት መቆጣጠር አትችል ይሆናል፤ አንተ ለዚያ የምትሰጠውን ምላሽ ግን መቆጣጠር ትችላለህ።

ወጣቶች፣ ዛሬ ነገ ስለ ማለት ምን ይላሉ?

ዛሬ ነገ ማለት ስለሚያስከትላቸው ጉዳቶችና ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ስላሉት ጥቅሞች አንዳንድ ወጣቶች የተናገሩትን እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

ወጣቶች ስለ ቁመና ምን ይላሉ?

ወጣቶች ስለ መልክ ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ ከባድ የሚሆንባቸው ለምን ሊሆን ይችላል? በዚህ ረገድ ምን ሊረዳቸው ይችላል?

ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት እንድፈጽም የሚደረግብኝን ጫና መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

ፈተናውን ለመቋቋም የሚረዱህን ሦስት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ተመልከት።

ወጣቶች በአምላክ እንዲያምኑ ያደረጋቸው ምክንያት

በዚህ የሦስት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ ወጣቶች በፈጣሪ እንዲያምኑ ያደረጋቸውን ምክንያት ያብራራሉ።

ስህተቶቼን ማረም የምችለው እንዴት ነው?

መፍትሔው ከባድ እንደሆነ ተሰምቶህ ከሆነ አይዞህ! የምታስበውን ያህል ከባድ አይደለም።

ከሁሉ የተሻለው ሕይወት

በሕይወትህ ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ካሜሮን የተባለች ወጣት በሕይወቷ ደስተኛ መሆን የቻለችው እንዴት እንደሆነ ስትናገር አዳምጥ።