ሀ7-ሐ
የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ በገሊላ ያከናወነው ታላቅ አገልግሎት (ክፍል 1)
ጊዜ |
ቦታ |
ክንውን |
ማቴዎስ |
ማርቆስ |
ሉቃስ |
ዮሐንስ |
---|---|---|---|---|---|---|
30 |
ገሊላ |
ኢየሱስ ‘መንግሥተ ሰማያት ቀርቧል’ ሲል ለመጀመሪያ ጊዜ አወጀ |
||||
ቃና፤ ናዝሬት፤ ቅፍርናሆም |
የባለሥልጣኑን ልጅ ፈወሰ፤ የኢሳይያስን ጥቅልል አነበበ፤ ወደ ቅፍርናሆም ሄደ |
|||||
የገሊላ ባሕር፣ በቅፍርናሆም አቅራቢያ |
አራቱ ደቀ መዛሙርት ተጠሩ፦ ስምዖንና እንድርያስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ |
|||||
ቅፍርናሆም |
የስምዖንን አማትና ሌሎች ሰዎችን ፈወሰ |
|||||
ገሊላ |
ከአራቱ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በገሊላ ተዘዋወረ |
|||||
የሥጋ ደዌ ያለበትን ሰው ፈወሰ፤ ሕዝቡ ተከተለው |
||||||
ቅፍርናሆም |
ሽባ ሰው ፈወሰ |
|||||
ማቴዎስን ጠራው፤ ኢየሱስ ከቀረጥ ሰብሳቢዎች ጋር ምግብ በላ፤ ስለ ጾም ጥያቄ ተነሳ |
||||||
ይሁዳ |
በምኩራቦች ሰበከ |
|||||
31፣ የፋሲካ በዓል |
ኢየሩሳሌም |
በቤተዛታ አንድ የታመመ ሰው ፈወሰ፤ አይሁዳውያን ሊገድሉት ፈለጉ |
||||
ከኢየሩሳሌም መልስ (?) |
ደቀ መዛሙርቱ በሰንበት እሸት ቀጠፉ፤ ኢየሱስ “የሰንበት ጌታ ነው” |
|||||
ገሊላ፤ የገሊላ ባሕር |
እጁ የሰለለችበትን ሰው በሰንበት ፈወሰ፤ ብዙ ሰዎች ተከተሉት፤ ሌሎች ብዙ ሰዎችን ፈወሰ |
|||||
በቅፍርናሆም አቅራቢያ በአንድ ተራራ ላይ |
12ቱን ሐዋርያት መረጠ |
|||||
በቅፍርናሆም አቅራቢያ |
የተራራውን ስብከት አቀረበ |
|||||
ቅፍርናሆም |
የጦር መኮንኑን አገልጋይ ፈወሰ |
|||||
ናይን |
የመበለቲቱን ልጅ ከሞት አስነሳ |
|||||
ጥብርያዶስ፤ ገሊላ (በናይን ወይም በአቅራቢያዋ) |
ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን ወደ ኢየሱስ ላከ፤ እውነት ለልጆች ተገለጠ፤ የለዘበ ቀንበር |
|||||
ገሊላ (በናይን ወይም በአቅራቢያዋ) |
ኃጢአተኛ የሆነች ሴት እግሩ ላይ ዘይት አፈሰሰች፤ ዕዳ የነበረባቸው ሰዎች ምሳሌ |
|||||
ገሊላ |
ከ12ቱ ጋር ያደረገው ሁለተኛው የስብከት ጉዞ |
|||||
አጋንንትን አስወጣ፤ ይቅር የማይባል ኃጢአት |
||||||
ከዮናስ ምልክት ሌላ ምንም ምልክት አይሰጠውም |
||||||
እናቱና ወንድሞቹ እሱ ወዳለበት መጡ፤ ደቀ መዛሙርቱ የቅርብ ዘመዶቹ እንደሆኑ ተናገረ |