ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 የአንደኛ ሳሙኤል መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 የመጽሐፉ ይዘት 1 ሕልቃና እና ሁለቱ ሚስቶቹ (1-8) ልጅ ያልነበራት ሐና፣ ይሖዋ ልጅ እንዲሰጣት ጸለየች (9-18) ሳሙኤል ተወለደ እንዲሁም ለይሖዋ ተሰጠ (19-28) 2 የሐና ጸሎት (1-11) ሁለቱ የኤሊ ወንዶች ልጆች የፈጸሙት ኃጢአት (12-26) ይሖዋ በኤሊ ቤት ላይ ያስተላለፈው ፍርድ (27-36) 3 ሳሙኤል ነቢይ ሆነ (1-21) 4 ፍልስጤማውያን ታቦቱን ማረኩ (1-11) ኤሊና ልጆቹ ሞቱ (12-22) 5 ታቦቱ በፍልስጤማውያን ምድር (1-12) ዳጎን ተዋረደ (1-5) ፍልስጤማውያን በመቅሰፍት ተመቱ (6-12) 6 ፍልስጤማውያን ታቦቱን ወደ እስራኤል መለሱ (1-21) 7 ታቦቱ በቂርያትየአሪም (1) ሳሙኤል እስራኤላውያን ‘ይሖዋን ብቻ እንዲያገለግሉ’ አጥብቆ አሳሰበ (2-6) እስራኤላውያን ምጽጳ ላይ ድል ተቀዳጁ (7-14) ሳሙኤል በእስራኤላውያን ላይ ፈራጅ ሆኖ አገለገለ (15-17) 8 እስራኤላውያን ንጉሥ እንዲነግሥላቸው ጠየቁ (1-9) ሳሙኤል ሕዝቡን አስጠነቀቀ (10-18) ይሖዋ ንጉሥ እንዲነግሥላቸው ያቀረቡትን ጥያቄ ተቀበለ (19-22) 9 ሳሙኤል ሳኦልን አገኘው (1-27) 10 ሳኦል ንጉሥ እንዲሆን ተቀባ (1-16) ሳኦል ሕዝቡ ፊት ቀረበ (17-27) 11 ሳኦል አሞናውያንን ድል መታ (1-11) የሳኦል ንግሥና በድጋሚ ጸና (12-15) 12 የሳሙኤል የመሰነባበቻ ንግግር (1-25) ‘ከንቱ ነገሮችን አትከተሉ’ (21) ይሖዋ ሕዝቡን አይተውም (22) 13 ሳኦል ወታደሮችን መረጠ (1-4) ሳኦል የትዕቢት እርምጃ ወሰደ (5-9) ሳሙኤል ሳኦልን ገሠጸው (10-14) እስራኤላውያን ያለ ጦር መሣሪያ ተዋጉ (15-23) 14 ዮናታን በሚክማሽ ጀብዱ ፈጸመ (1-14) አምላክ በእስራኤላውያን ጠላቶች ላይ ሽብር ለቀቀባቸው (15-23) ሳኦል ሕዝቡ ምግብ እንዳይቀምስ አስማለ (24-46) ሕዝቡ ሥጋውን ከነደሙ በላ (32-34) ሳኦል ያካሄዳቸው ጦርነቶች፤ የሳኦል ቤተሰብ (47-52) 15 ሳኦል አጋግን ባለመግደሉ የታዘዘውን ሳይፈጽም ቀረ (1-9) ሳሙኤል ሳኦልን ገሠጸው (10-23) ‘መታዘዝ ከመሥዋዕት ይበልጣል’ (22) የሳኦል ንግሥና በይሖዋ ዘንድ ተቀባይነት አጣ (24-29) ሳሙኤል አጋግን ገደለው (30-35) 16 ሳሙኤል ዳዊትን ንጉሥ እንዲሆን ቀባው (1-13) ‘ይሖዋ የሚያየው ልብን ነው’ (7) የአምላክ መንፈስ ከሳኦል ተወሰደ (14-17) ዳዊት ለሳኦል በገና ይጫወትለት ጀመር (18-23) 17 ዳዊት ጎልያድን አሸነፈ (1-58) ጎልያድ እስራኤላውያንን ተገዳደረ (8-10) ዳዊት ጎልያድን ሊገጥመው ተስማማ (32-37) ዳዊት በይሖዋ ስም ተዋጋ (45-47) 18 የዳዊትና የዮናታን ወዳጅነት (1-4) ሳኦል፣ ዳዊት ባገኘው ድል ቀና (5-9) ሳኦል ዳዊትን ሊገድለው ሞከረ (10-19) ዳዊት የሳኦልን ልጅ ሜልኮልን አገባ (20-30) 19 ሳኦል ዳዊትን ይበልጥ ጠላው (1-13) ዳዊት ከሳኦል አመለጠ (14-24) 20 ዮናታን የዳዊት ታማኝ ወዳጅ መሆኑን አስመሠከረ (1-42) 21 ዳዊት ከገጸ ኅብስቱ በላ (1-9) ዳዊት አእምሮው እንደተነካ ሰው ሆነ (10-15) 22 ዳዊት ወደ አዱላም፣ በኋላም ወደ ምጽጳ ሄደ (1-5) ሳኦል የኖብን ካህናት አስገደለ (6-19) አብያታር አመለጠ (20-23) 23 ዳዊት የቀኢላን ከተማ ታደጋት (1-12) ሳኦል ዳዊትን አሳደደው (13-15) ዮናታን ዳዊትን አበረታታው (16-18) ዳዊት ከሳኦል ለጥቂት አመለጠ (19-29) 24 ዳዊት ሳኦልን ሳይገድለው ቀረ (1-22) ዳዊት፣ ይሖዋ ለቀባው ንጉሥ አክብሮት እንዳለው አሳየ (6) 25 ሳሙኤል ሞተ (1) ናባል፣ ዳዊት ለላካቸው ሰዎች መጥፎ ምላሽ ሰጠ (2-13) አቢጋኤል ጥበብ የተሞላበት እርምጃ ወሰደች (14-35) ‘በይሖዋ ዘንድ በደንብ የታሰረ የሕይወት ከረጢት’ (29) ይሖዋ ማስተዋል የጎደለውን ናባልን ቀሰፈው (36-38) ዳዊት አቢጋኤልን አገባ (39-44) 26 ዳዊት በድጋሚ ሳኦልን ሳይገድለው ቀረ (1-25) ዳዊት፣ ይሖዋ ለቀባው ንጉሥ አክብሮት እንዳለው አሳየ (11) 27 ፍልስጤማውያን ጺቅላግን ለዳዊት ሰጡት (1-12) 28 ሳኦል በኤንዶር የምትኖር አንዲት መናፍስት ጠሪ ጠየቀ (1-25) 29 ፍልስጤማውያን በዳዊት ላይ ጥርጣሬ አደረባቸው (1-11) 30 አማሌቃውያን በጺቅላግ ላይ ጥቃት ሰነዘሩ፤ በእሳትም አቃጠሏት (1-6) ዳዊት በአምላኩ በይሖዋ ራሱን አበረታ (6) ዳዊት አማሌቃውያንን ድል አደረጋቸው (7-31) ዳዊት ምርኮኞቹን አስመለሰ (18, 19) ዳዊት ምርኮ መከፋፈልን በተመለከተ ያወጣው ደንብ (23, 24) 31 ሳኦልና ሦስት ወንዶች ልጆቹ ሞቱ (1-13) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ 1 ሳሙኤል—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም 1 ሳሙኤል—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ 1 ሳሙኤል—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt 1 ሳሙኤል 381-383