ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 የአንደኛ ነገሥት መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 የመጽሐፉ ይዘት 1 አቢሻግ የዳዊት ሞግዚት ሆነች (1-4) አዶንያስ መንገሥ ፈለገ (5-10) ናታንና ቤርሳቤህ እርምጃ ወሰዱ (11-27) ዳዊት ሰለሞንን እንዲቀቡት አዘዘ (28-40) አዶንያስ የመሠዊያውን ቀንዶች ያዘ (41-53) 2 ዳዊት ለሰለሞን መመሪያ ሰጠው (1-9) ዳዊት ሞተ፤ ሰለሞን ነገሠ (10-12) አዶንያስ የጠነሰሰው ሴራ ሕይወቱን አሳጣው (13-25) አብያታር ተባረረ፤ ኢዮዓብ ተገደለ (26-35) ሺምአይ ተገደለ (36-46) 3 ሰለሞን የፈርዖንን ሴት ልጅ አገባ (1-3) ይሖዋ ለሰለሞን በሕልም ተገለጠለት (4-15) ሰለሞን ጥበብ ለማግኘት ጠየቀ (7-9) ሰለሞን ሁለት እናቶችን ዳኘ (16-28) 4 የሰለሞን አስተዳደር (1-19) በሰለሞን ግዛት የነበረው ብልጽግና (20-28) እያንዳንዱ ሰው ከወይኑና ከበለስ ዛፉ ሥር ያለስጋት ይኖር ነበር (25) የሰለሞን ጥበብና የተናገራቸው ምሳሌዎች (29-34) 5 ንጉሥ ኪራም የግንባታ ቁሳቁሶችን ለሰለሞን ላከ (1-12) ሰለሞን የግዳጅ ሥራ የሚሠሩ ሰዎችን መለመለ (13-18) 6 ሰለሞን ቤተ መቅደሱን ሠራ (1-38) የውስጠኛው ክፍል (19-22) ኪሩቦች (23-28) ግድግዳው ላይ የተቀረጹት ምስሎች፣ በሮቹና የውስጠኛው ግቢ (29-36) ቤተ መቅደሱን ገንብቶ ለመጨረስ ሰባት ዓመት ገደማ ፈጀ (37, 38) 7 የሰለሞን ቤተ መንግሥት (1-12) ከፍተኛ ችሎታና ልምድ የነበረው ኪራም ሰለሞንን ረዳው (13-47) ሁለቱ የመዳብ ዓምዶች (15-22) ከቀለጠ ብረት የተሠራው ባሕር (23-26) አሥሩ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪዎችና የመዳብ ገንዳዎቹ (27-39) ከወርቅ የተሠሩት ዕቃዎች (48-51) 8 ታቦቱን ቤተ መቅደሱ ውስጥ አስቀመጡት (1-13) ሰለሞን ለሕዝቡ ንግግር አቀረበ (14-21) ሰለሞን ቤተ መቅደሱ ሲወሰን ያቀረበው ጸሎት (22-53) ሰለሞን ሕዝቡን ባረከ (54-61) የቀረቡት መሥዋዕቶችና የውሰናው በዓል (62-66) 9 ይሖዋ ዳግመኛ ለሰለሞን ተገለጠለት (1-9) ሰለሞን ለንጉሥ ኪራም የሰጠው ስጦታ (10-14) ሰለሞን ያከናወናቸው የተለያዩ ግንባታዎች (15-28) 10 የሳባ ንግሥት ሰለሞንን ልትጠይቀው መጣች (1-13) ሰለሞን የነበረው ብዙ ሀብት (14-29) 11 የሰለሞን ሚስቶች ልቡ ወደ ሌላ እንዲያዘነብል አደረጉት (1-13) ሰለሞን ተቃዋሚዎች ተነሱበት (14-25) ኢዮርብዓም አሥር ነገዶች እንደሚሰጡት ቃል ተገባለት (26-40) ሰለሞን ሞተ፤ ሮብዓም ነገሠ (41-43) 12 ሮብዓም ለሕዝቡ የሰጠው መጥፎ ምላሽ (1-15) አሥሩ ነገዶች ዓመፁ (16-19) ኢዮርብዓም የእስራኤል ንጉሥ ሆነ (20) ሮብዓም ከእስራኤላውያን ጋር እንዳይዋጋ ተነገረው (21-24) ኢዮርብዓም ያቋቋመው የጥጃ አምልኮ (25-33) 13 ቤቴል ስለሚገኘው መሠዊያ የተነገረ ትንቢት (1-10) መሠዊያው ተሰነጠቀ (5) የእውነተኛው አምላክ ሰው (11-34) 14 አኪያህ ስለ ኢዮርብዓም የተናገረው ትንቢት (1-20) ሮብዓም በይሁዳ ላይ የነገሠበት ጊዜ (21-31) ሺሻቅ ያካሄደው ወረራ (25, 26) 15 አብያም በይሁዳ ነገሠ (1-8) አሳ በይሁዳ ላይ መግዛት ጀመረ (9-24) ናዳብ የእስራኤል ንጉሥ ሆነ (25-32) ባኦስ የእስራኤል ንጉሥ ሆነ (33, 34) 16 በባኦስ ላይ የተነገረው የይሖዋ ቃል (1-7) ኤላህ በእስራኤል ላይ ነገሠ (8-14) ዚምሪ በእስራኤል ላይ ነገሠ (15-20) ኦምሪ በእስራኤል ላይ ነገሠ (21-28) አክዓብ በእስራኤል ላይ ነገሠ (29-33) ሂኤል ኢያሪኮን መልሶ ገነባ (34) 17 ኤልያስ ድርቅ እንደሚከሰት ትንቢት ተናገረ (1) ኤልያስን ቁራዎች መገቡት (2-7) ኤልያስ በሰራፕታ ወደምትገኘው መበለት ሄደ (8-16) የመበለቷ ልጅ ሞተ፤ ከዚያም ከሞት ተነሳ (17-24) 18 ኤልያስ ከአብድዩና ከአክዓብ ጋር ተገናኘ (1-18) ኤልያስ በቀርሜሎስ ተራራ ላይ የባአል ነቢያትን ተገዳደረ (19-40) “በሁለት ሐሳብ የምታነክሱት እስከ መቼ ነው?” (21) የሦስት ዓመት ተኩሉ ድርቅ አበቃ (41-46) 19 ኤልያስ ከኤልዛቤል ሸሸ (1-8) ይሖዋ ለኤልያስ በኮሬብ ተገለጠለት (9-14) ኤልያስ ሃዛኤልን፣ ኢዩንና ኤልሳዕን እንዲቀባቸው ተነገረው (15-18) ኤልሳዕ የኤልያስ ተተኪ እንዲሆን ተሾመ (19-21) 20 ሶርያውያን በአክዓብ ላይ ጦርነት አወጁ (1-12) አክዓብ ሶርያውያንን ድል አደረገ (13-34) ስለ አክዓብ የተነገረ ትንቢት (35-43) 21 አክዓብ የናቡቴን የወይን እርሻ ለመውሰድ ፈለገ (1-4) ኤልዛቤል ናቡቴን አስገደለችው (5-16) ኤልያስ በአክዓብ ላይ የተናገረው የፍርድ መልእክት (17-26) አክዓብ ራሱን አዋረደ (27-29) 22 ኢዮሳፍጥ ከአክዓብ ጋር ግንባር ፈጠረ (1-12) ሚካያህ ትንቢት ተናገረ (13-28) አንድ መንፈስ አክዓብን እንደሚያሞኘው ተናገረ (21, 22) አክዓብ ራሞትጊልያድ ላይ ተገደለ (29-40) ኢዮሳፍጥ በይሁዳ ላይ የነገሠበት ጊዜ (41-50) አካዝያስ በእስራኤል ላይ ነገሠ (51-53) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ 1 ነገሥት—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም 1 ነገሥት—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ 1 ነገሥት—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt 1 ነገሥት ገጽ 460-461