ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 የሁለተኛ ዜና መዋዕል መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰለሞን ጥበብ እንዲሰጠው ጠየቀ (1-12) የሰለሞን ሀብት (13-17) 2 ለቤተ መቅደሱ ግንባታ የተደረገ ዝግጅት (1-18) 3 ሰለሞን ቤተ መቅደሱን መገንባት ጀመረ (1-7) ቅድስተ ቅዱሳኑ (8-14) ሁለቱ የመዳብ ዓምዶች (15-17) 4 መሠዊያው፣ ባሕሩና ገንዳዎቹ (1-6) መቅረዞቹ፣ ጠረጴዛዎቹና ግቢዎቹ (7-11ሀ) የቤተ መቅደሱ ዕቃዎች ተሠርተው ተጠናቀቁ (11ለ-22) 5 ለቤተ መቅደሱ ምረቃ የተደረገው ዝግጅት (1-14) ታቦቱ ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ (2-10) 6 ሰለሞን ለሕዝቡ ንግግር አቀረበ (1-11) ሰለሞን በምርቃቱ ወቅት ያቀረበው ጸሎት (12-42) 7 ቤተ መቅደሱ በይሖዋ ክብር ተሞላ (1-3) የምረቃው ሥርዓት (4-10) ይሖዋ ለሰለሞን ተገለጠለት (11-22) 8 ሰለሞን ያከናወናቸው ሌሎች የግንባታ ሥራዎች (1-11) በሥርዓቱ መሠረት በቤተ መቅደሱ ውስጥ የሚከናወነው አምልኮ (12-16) የሰለሞን መርከቦች (17, 18) 9 የሳባ ንግሥት ሰለሞንን ልትጠይቀው መጣች (1-12) የሰለሞን ሀብት (13-28) ሰለሞን ሞተ (29-31) 10 እስራኤላውያን በሮብዓም ላይ ዓመፁ (1-19) 11 የሮብዓም አገዛዝ (1-12) ታማኝ የሆኑ ሌዋውያን ወደ ይሁዳ መጡ (13-17) የሮብዓም ቤተሰብ (18-23) 12 ሺሻቅ በኢየሩሳሌም ላይ ዘመተ (1-12) የሮብዓም አገዛዝ አበቃ (13-16) 13 አቢያህ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-22) አቢያህ ኢዮርብዓምን ድል አደረገ (3-20) 14 አቢያህ ሞተ (1) አሳ በይሁዳ ላይ ነገሠ (2-8) አሳ 1,000,000 ኢትዮጵያውያንን ድል አደረገ (9-15) 15 አሳ ያካሄደው ተሃድሶ (1-19) 16 አሳ ከሶርያ ጋር ተዋዋለ (1-6) ሃናኒ አሳን ገሠጸው (7-10) አሳ ሞተ (11-14) 17 ኢዮሳፍጥ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-6) የማስተማር ዘመቻ (7-9) የኢዮሳፍጥ የጦር ኃይል (10-19) 18 ኢዮሳፍጥ ከአክዓብ ጋር ግንባር ፈጠረ (1-11) ሚካያህ ትንቢት ተናገረ (12-27) አክዓብ ራሞትጊልያድ ላይ ተገደለ (28-34) 19 ኢዩ ኢዮሳፍጥን ገሠጸው (1-3) ኢዮሳፍጥ ያካሄደው ተሃድሶ (4-11) 20 አጎራባች ብሔራት ይሁዳን ስጋት ላይ ጣሏት (1-4) ኢዮሳፍጥ ይሖዋ እንዲረዳው ጸለየ (5-13) ይሖዋ ጸሎቱን መለሰለት (14-19) አምላክ ይሁዳን በተአምር አዳናት (20-30) የኢዮሳፍጥ አገዛዝ አበቃ (31-37) 21 ኢዮራም በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-11) ኤልያስ የላከው የጽሑፍ መልእክት (12-15) የኢዮራም መጥፎ አወዳደቅ (16-20) 22 አካዝያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-9) ጎቶልያ በጉልበት ዙፋን ላይ ወጣች (10-12) 23 ካህኑ ዮዳሄ ድፍረት የተሞላበት እርምጃ ወሰደ፤ ኢዮዓስ ነገሠ (1-11) ጎቶልያ ተገደለች (12-15) ዮዳሄ ያካሄደው ተሃድሶ (16-21) 24 የኢዮዓስ አገዛዝ (1-3) ኢዮዓስ ቤተ መቅደሱን አደሰ (4-14) ኢዮዓስ ክህደት ፈጸመ (15-22) ኢዮዓስ ተገደለ (23-27) 25 አሜስያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-4) ከኤዶማውያን ጋር የተደረገ ጦርነት (5-13) አሜስያስ ጣዖት አመለከ (14-16) አሜስያስ ከእስራኤል ንጉሥ ከኢዮዓስ ጋር ተዋጋ (17-24) አሜስያስ ሞተ (25-28) 26 ዖዝያ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-5) የዖዝያ የጦር ኃይል (6-15) ትዕቢተኛው ዖዝያ በሥጋ ደዌ ተመታ (16-21) ዖዝያ ሞተ (22, 23) 27 ኢዮዓታም በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-9) 28 አካዝ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-4) አካዝ በሶርያና በእስራኤል ድል ተመታ (5-8) ኦዴድ እስራኤላውያንን አስጠነቀቃቸው (9-15) ይሖዋ ይሁዳን አዋረደ (16-19) አካዝ ጣዖት አመለከ፤ በመጨረሻም ሞተ (20-27) 29 ሕዝቅያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1, 2) ሕዝቅያስ ያካሄደው ተሃድሶ (3-11) ቤተ መቅደሱን አጸዳ (12-19) በቤተ መቅደሱ ውስጥ ንጹሑ አምልኮ ዳግመኛ መከናወን ጀመረ (20-36) 30 ሕዝቅያስ የፋሲካን በዓል አከበረ (1-27) 31 ሕዝቅያስ የሐሰት አምልኮን አስወገደ (1) ካህናቱና ሌዋውያኑ ተገቢውን ድጋፍ እንዲያገኙ ተደረገ (2-21) 32 ሰናክሬም በኢየሩሳሌም ላይ ስጋት ፈጠረ (1-8) ሰናክሬም ይሖዋን ተገዳደረ (9-19) አንድ መልአክ የአሦርን ሠራዊት መታ (20-23) ሕዝቅያስ በጠና ታመመ፤ እንዲሁም ልቡ ታበየ (24-26) ሕዝቅያስ ያገኘው ስኬት፤ በመጨረሻም ሞተ (27-33) 33 ምናሴ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-9) ምናሴ ንስሐ ገባ (10-17) ምናሴ ሞተ (18-20) አምዖን በይሁዳ ላይ ነገሠ (21-25) 34 ኢዮስያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1, 2) ኢዮስያስ ያካሄደው ተሃድሶ (3-13) የሕጉ መጽሐፍ ተገኘ (14-21) ሕልዳና ጥፋት እንደሚመጣ ትንቢት ተናገረች (22-28) ኢዮስያስ የሕጉን መጽሐፍ ለሕዝቡ አነበበ (29-33) 35 ኢዮስያስ ታላቅ የፋሲካ በዓል እንዲከበር ዝግጅት አደረገ (1-19) የግብፁ ንጉሥ ኒካዑ ኢዮስያስን ገደለው (20-27) 36 ኢዮዓካዝ በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-3) ኢዮዓቄም በይሁዳ ላይ ነገሠ (4-8) ዮአኪን በይሁዳ ላይ ነገሠ (9, 10) ሴዴቅያስ በይሁዳ ላይ ነገሠ (11-14) ኢየሩሳሌም ጠፋች (15-21) ቂሮስ ቤተ መቅደሱ እንደገና እንዲገነባ አዋጅ አወጣ (22, 23) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ 2 ዜና መዋዕል—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም 2 ዜና መዋዕል—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ 2 ዜና መዋዕል—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt 2 ዜና መዋዕል 581-582