በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የዕዝራ መጽሐፍ

ምዕራፎች

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ንጉሥ ቂሮስ ቤተ መቅደሱ ዳግመኛ እንዲገነባ አዋጅ አስነገረ (1-4)

    • በግዞት የተወሰዱት እስራኤላውያን ወደ አገራቸው ለመመለስ ተዘጋጁ (5-11)

  • 2

    • ወደ አገራቸው የተመለሱት ግዞተኞች ዝርዝር (1-67)

      • የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች (43-54)

      • የሰለሞን አገልጋዮች ወንዶች ልጆች (55-57)

    • ለቤተ መቅደሱ የቀረቡ የፈቃደኝነት መባዎች (68-70)

  • 3

    • መሠዊያው ዳግመኛ ተገነባ፤ መሥዋዕቶች ቀረቡ (1-6)

    • ቤተ መቅደሱን የመገንባቱ ሥራ ተጀመረ (7-9)

    • የቤተ መቅደሱ መሠረት ተጣለ (10-13)

  • 4

    • ቤተ መቅደሱን የመገንባቱ ሥራ ተቃውሞ ገጠመው (1-6)

    • ተቃዋሚዎች ለንጉሥ አርጤክስስ ቅሬታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ጻፉ (7-16)

    • አርጤክስስ የሰጠው ምላሽ (17-22)

    • የቤተ መቅደሱ ግንባታ ተቋረጠ (23-24)

  • 5

    • አይሁዳውያን ዳግመኛ ቤተ መቅደሱን መገንባት ጀመሩ (1-5)

    • ታተናይ ለንጉሥ ዳርዮስ የላከው ደብዳቤ (6-17)

  • 6

    • ዳርዮስ ያካሄደው ምርመራና ያወጣው አዋጅ (1-12)

    • ቤተ መቅደሱ ተሠርቶ ተጠናቀቀ፤ ከዚያም ተመረቀ (13-18)

    • የፋሲካ በዓል ተከበረ (19-22)

  • 7

    • ዕዝራ ወደ ኢየሩሳሌም መጣ (1-10)

    • አርጤክስስ ለዕዝራ የጻፈው ደብዳቤ (11-26)

    • ዕዝራ ይሖዋን አወደሰ (27,28)

  • 8

    • ከዕዝራ ጋር የተመለሱት ሰዎች ዝርዝር (1-14)

    • ለጉዞው የተደረገ ዝግጅት (15-30)

    • ከባቢሎን ተነስተው ኢየሩሳሌም ደረሱ (31-36)

  • 9

    • እስራኤላውያን ከሌሎች ብሔራት ጋር መጋባታቸው (1-4)

    • ዕዝራ ያቀረበው የንስሐ ጸሎት (5-15)

  • 10

    • ባዕዳን ሚስቶችን ለማሰናበት ቃል ኪዳን ገቡ (1-14)

    • ባዕዳን ሚስቶቻቸውን አሰናበቱ (15-44)