ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ዳንኤል ሚክያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 የአሞጽ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 የመጽሐፉ ይዘት 1 አሞጽ ከይሖዋ የተቀበለው መልእክት (1, 2) በተደጋጋሚ በተፈጸመ ዓመፅ የተነሳ የተላለፈ ፍርድ (3-15) ሶርያ (3-5)፣ ፍልስጤም (6-8)፣ ጢሮስ (9, 10)፣ ኤዶም (11, 12)፣ አሞን (13-15) 2 በተደጋጋሚ በተፈጸመ ዓመፅ የተነሳ የተላለፈ ፍርድ (1-16) ሞዓብ (1-3)፣ ይሁዳ (4, 5)፣ እስራኤል (6-16) 3 የአምላክን ፍርድ ማወጅ (1-8) ይሖዋ ለአገልጋዮቹ ሚስጥሩን ይገልጣል (7) ለሰማርያ የተነገረ የማስጠንቀቂያ መልእክት (9-15) 4 ለባሳን ላሞች የተነገረ የማስጠንቀቂያ መልእክት (1-3) ይሖዋ የእስራኤልን የሐሰት አምልኮ አንቋሸሸ (4, 5) እስራኤል የተሰጠውን ተግሣጽ አልተቀበለም (6-13) “አምላክህን ለመገናኘት ተዘጋጅ” (12) ‘አምላክ ሐሳቡን ለሰው ይገልጻል’ (13) 5 “ድንግሊቱ እስራኤል ወድቃለች” (1-3) አምላክን ፈልጉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ (4-17) “ክፉ የሆነውን ጥሉ፤ መልካም የሆነውንም ውደዱ” (15) የይሖዋ ቀን የጨለማ ቀን ነው (18-27) የእስራኤላውያን መሥዋዕት ተቀባይነት አጣ (22) 6 ዘና ብለው የሚኖሩ ወዮላቸው! (1-14) ከዝሆን ጥርስ የተሠራ አልጋ፤ የወይን ጠጅ የተሞላ ጽዋ (4, 6) 7 የእስራኤል ጥፋት እንደቀረበ የሚያሳዩ ራእዮች (1-9) አንበጦች (1-3)፣ እሳት (4-6)፣ ቱምቢ (7-9) አሞጽ መተንበዩን እንዲያቆም ተነገረው (10-17) 8 የበጋ ፍሬ የያዘው ቅርጫት ራእይ (1-3) ጨቋኞች ተወገዙ (4-14) መንፈሳዊ ረሃብ (11) 9 ከአምላክ ፍርድ ማምለጥ አይቻልም (1-10) የዳዊትን ዳስ መልሼ አቆማለሁ (11-15) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ አሞጽ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም አሞጽ—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ አሞጽ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt አሞጽ 1192