ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ዳንኤል ሚክያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 የሚልክያስ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 የመጽሐፉ ይዘት 1 ይሖዋ ለሕዝቡ ያለው ፍቅር (1-5) እንከን ያለበት መሥዋዕት ያቀረቡ ካህናት (6-14) የአምላክ ስም በብሔራት መካከል ታላቅ ይሆናል (11) 2 ካህናቱ ሕዝቡን ሳያስተምሩ ቀሩ (1-9) ካህኑ “በከንፈሮቹ ላይ እውቀት ሊኖረው ይገባል” (7) ሚስቶቻቸውን በመፍታት በደል ፈጸሙ (10-17) “እኔ ፍቺን እጠላለሁ” ይላል ይሖዋ (16) 3 እውነተኛው ጌታ ቤተ መቅደሱን ለማንጻት ይመጣል (1-5) የቃል ኪዳኑ መልእክተኛ (1) ወደ ይሖዋ እንዲመለሱ ማበረታታት (6-12) ይሖዋ አይለወጥም (6) “ወደ እኔ ተመለሱ፤ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ” (7) ‘አሥራቱን ሁሉ አስገቡ፤ ይሖዋም የተትረፈረፈ በረከት ያፈስላችኋል’ (10) ጻድቁ ሰውና ክፉው ሰው (13-18) በአምላክ ፊት የመታሰቢያ መጽሐፍ ተጻፈ (16) በጻድቁና በክፉው መካከል ያለው ልዩነት (18) 4 ከይሖዋ ቀን በፊት ኤልያስ ይመጣል (1-6) ‘የጽድቅ ፀሐይ ትወጣለች’ (2) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ሚልክያስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ሚልክያስ—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ሚልክያስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ሚልክያስ 1242