ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘዳግም 1 ሳሙኤል 1 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል ነህምያ ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ ኢሳይያስ ኤርምያስ ዳንኤል ሆሴዕ ሚክያስ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 የሐዋርያት ሥራ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 የመጽሐፉ ይዘት 1 ለቴዎፍሎስ የተጻፈ (1-5) “እስከ ምድር ዳር ድረስ ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ” (6-8) ኢየሱስ ወደ ሰማይ አረገ (9-11) ደቀ መዛሙርቱ በአንድነት ተሰበሰቡ (12-14) በይሁዳ ቦታ ማትያስ ተመረጠ (15-26) 2 በጴንጤቆስጤ ቀን መንፈስ ቅዱስ ፈሰሰ (1-13) የጴጥሮስ ንግግር (14-36) ብዙ ሰዎች ለጴጥሮስ ንግግር ጥሩ ምላሽ ሰጡ (37-41) በዕለቱ 3,000 ሰዎች ተጠመቁ (41) ክርስቲያኖች ብዙ ነገር በጋራ ያከናውኑ ነበር (42-47) 3 ጴጥሮስ ሽባ የሆነን ለማኝ ፈወሰ (1-10) ጴጥሮስ ‘በሰለሞን መተላለፊያ’ ያቀረበው ንግግር (11-26) “ነገሮች ሁሉ የሚታደሱበት ዘመን” (21) እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ (22) 4 ጴጥሮስና ዮሐንስ ተይዘው ታሰሩ (1-4) ያመኑት ወንዶች ቁጥር 5,000 ደረሰ (4) በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ቀረቡ (5-22) “ከመናገር ወደኋላ ማለት አንችልም” (20) ድፍረት ለማግኘት የቀረበ ጸሎት (23-31) ደቀ መዛሙርቱ ያላቸው ነገር ሁሉ የጋራ ነበር (32-37) 5 ሐናንያና ሰጲራ (1-11) ሐዋርያት ብዙ ተአምራዊ ምልክቶች ያደርጉ ነበር (12-16) ታሰሩ፤ ከዚያም ተፈቱ (17-21ሀ) በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት በድጋሚ ቀረቡ (21ለ-32) ‘ከሰው ይልቅ አምላክን ልንታዘዝ ይገባል’ (29) ገማልያል የሰጠው ምክር (33-40) ከቤት ወደ ቤት መስበክ (41, 42) 6 ምግብ ለማከፋፈል ሰባት ሰዎች ተመረጡ (1-7) እስጢፋኖስ አምላክን ተሳድቧል ተብሎ ተከሰሰ (8-15) 7 እስጢፋኖስ በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ያቀረበው ንግግር (1-53) የቤተሰብ ራሶች ዘመን (2-16) የሙሴ አመራር፤ የእስራኤል የጣዖት አምልኮ (17-43) “አምላክ የሰው እጅ በሠራው ቤት አይኖርም” (44-50) እስጢፋኖስ በድንጋይ ተወገረ (54-60) 8 አሳዳጁ ሳኦል (1-3) ፊልጶስ በሰማርያ ያከናወነው ፍሬያማ አገልግሎት (4-13) ጴጥሮስና ዮሐንስ ወደ ሰማርያ ተላኩ (14-17) ስምዖን በገንዘብ መንፈስ ቅዱስ ለማግኘት ሞከረ (18-25) ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ (26-40) 9 ሳኦል ወደ ደማስቆ እየተጓዘ ሳለ (1-9) ሐናንያ ሳኦልን እንዲረዳው ተላከ (10-19ሀ) ሳኦል በደማስቆ ስለ ኢየሱስ ሰበከ (19ለ-25) ሳኦል ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ (26-31) ሳኦል ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ (32-35) ለጋስ የሆነችው ዶርቃ ከሞት ተነሳች (36-43) 10 ቆርኔሌዎስ ያየው ራእይ (1-8) ጴጥሮስ ንጹሕ የሆኑ እንስሳት በራእይ አየ (9-16) ጴጥሮስ ወደ ቆርኔሌዎስ ሄደ (17-33) ጴጥሮስ ምሥራቹን ለአሕዛብ አወጀ (34-43) አምላክ አያዳላም’ (34, 35) አሕዛብ መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው ተጠመቁ (44-48) 11 ጴጥሮስ ለሐዋርያት ጉዳዩን በዝርዝር አብራራ (1-18) በርናባስና ሳኦል በሶርያ አንጾኪያ (19-26) ደቀ መዛሙርቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ክርስቲያኖች ተብለው ተጠሩ (26) አጋቦስ ረሃብ እንደሚከሰት ተነበየ (27-30) 12 ያዕቆብ ተገደለ፤ ጴጥሮስ ታሰረ (1-5) ጴጥሮስ በተአምር ነፃ ወጣ (6-19) አንድ መልአክ ሄሮድስን ቀሰፈው (20-25) 13 በርናባስና ሳኦል ሚስዮናውያን ሆነው ተላኩ (1-3) በቆጵሮስ የተከናወነ አገልግሎት (4-12) ጳውሎስ በጵስድያ አንጾኪያ የሰጠው ንግግር (13-41) ለብሔራት እንዲሰብኩ በትንቢት የተነገረ ትእዛዝ (42-52) 14 በኢቆንዮን የተገኘ እድገትና ያጋጠማቸው ተቃውሞ (1-7) “አማልክት በሰው አምሳል ሆነው ወደ እኛ ወርደዋል!” (8-18) ጳውሎስ በድንጋይ ቢወገርም በሕይወት ተረፈ (19, 20) ጉባኤዎችን አጠናከሩ (21-23) ወደ ሶርያ አንጾኪያ ተመለሱ (24-28) 15 በአንጾኪያ ግርዘትን አስመልክቶ የተነሳ ክርክር (1, 2) ጥያቄው ወደ ኢየሩሳሌም ተላከ (3-5) ሽማግሌዎችና ሐዋርያት ተሰበሰቡ (6-21) ከበላይ አካል የተላከ ደብዳቤ (22-29) ‘ከደም ራቁ’ (28, 29) ጉባኤዎች በደብዳቤው ተበረታቱ (30-35) ጳውሎስና በርናባስ ተለያዩ (36-41) 16 ጳውሎስ ጢሞቴዎስን መረጠ (1-5) “ወደ መቄዶንያ ተሻገርና እርዳን” (6-10) በፊልጵስዩስ ሊዲያ ክርስትናን ተቀበለች (11-15) ጳውሎስና ሲላስ ታሰሩ (16-24) የእስር ቤቱ ጠባቂና ቤተሰቡ ተጠመቁ (25-34) “እነሱ ራሳቸው መጥተው ይዘውን ይውጡ” (35-40) 17 ጳውሎስና ሲላስ በተሰሎንቄ (1-9) ጳውሎስና ሲላስ በቤርያ (10-15) ጳውሎስ በአቴንስ (16-22ሀ) ጳውሎስ በአርዮስፋጎስ ያቀረበው ንግግር (22ለ-34) 18 ጳውሎስ በቆሮንቶስ ያከናወነው አገልግሎት (1-17) ወደ ሶርያ አንጾኪያ ተመለሰ (18-22) ጳውሎስ ወደ ገላትያና ወደ ፍርግያ አቀና (23) ጥሩ የመናገር ተሰጥኦ ያለው አጵሎስ እርዳታ አገኘ (24-28) 19 ጳውሎስ በኤፌሶን፤ በድጋሚ የተጠመቁ ሰዎች (1-7) ጳውሎስ አስተማረ (8-10) የአጋንንት ተጽዕኖ ቢኖርም ስኬት አገኙ (11-20) በኤፌሶን የተቀሰቀሰ ረብሻ (21-41) 20 ጳውሎስ በመቄዶንያና በግሪክ (1-6) በጥሮአስ የነበረው አውጤኪስ ከሞት ተነሳ (7-12) ከጥሮአስ ወደ ሚሊጢን ተጓዙ (13-16) ጳውሎስ ከኤፌሶን ሽማግሌዎች ጋር ተገናኘ (17-38) ከቤት ወደ ቤት ማስተማር (20) “ከመቀበል ይልቅ መስጠት የበለጠ ደስታ ያስገኛል” (35) 21 ወደ ኢየሩሳሌም ተጓዙ (1-14) ኢየሩሳሌም ደረሱ (15-19) ጳውሎስ ሽማግሌዎቹ የሰጡትን ምክር ተግባራዊ አደረገ (20-26) በቤተ መቅደሱ ረብሻ ተቀሰቀሰ፤ ጳውሎስ ተያዘ (27-36) ጳውሎስ ለሕዝቡ ንግግር እንዲያቀርብ ተፈቀደለት (37-40) 22 ጳውሎስ ለሕዝቡ የመከላከያ መልስ ሰጠ (1-21) ጳውሎስ የሮም ዜግነቱን ተጠቀመበት (22-29) የሳንሄድሪን ሸንጎ ተሰበሰበ (30) 23 ጳውሎስ በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ተናገረ (1-10) ጌታ ጳውሎስን አበረታታው (11) ጳውሎስን ለመግደል አሴሩ (12-22) ጳውሎስ ወደ ቂሳርያ ተወሰደ (23-35) 24 በጳውሎስ ላይ የቀረቡ ክሶች (1-9) ጳውሎስ በፊሊክስ ፊት የመከላከያ መልስ ሰጠ (10-21) የጳውሎስ ጉዳይ እልባት ሳያገኝ ለሁለት ዓመት ቆየ (22-27) 25 ጳውሎስ፣ ፊስጦስ ፊት ቀረበ (1-12) “ወደ ቄሳር ይግባኝ ብያለሁ!” (11) ፊስጦስ ከንጉሥ አግሪጳ ጋር ተማከረ (13-22) ጳውሎስ፣ አግሪጳ ፊት ቀረበ (23-27) 26 ጳውሎስ በአግሪጳ ፊት የመከላከያ መልስ ሰጠ (1-11) ጳውሎስ እንዴት ክርስትናን እንደተቀበለ ተናገረ (12-23) ፊስጦስና አግሪጳ የሰጡት መልስ (24-32) 27 ጳውሎስ ወደ ሮም በመርከብ ተወሰደ (1-12) መርከቡ በማዕበል ተመታ (13-38) መርከቡ ተሰባበረ (39-44) 28 ማልታ ደሴት ደረሱ (1-6) የፑፕልዮስ አባት ተፈወሰ (7-10) ወደ ሮም ጉዟቸውን ቀጠሉ (11-16) ጳውሎስ በሮም የሚገኙ አይሁዳውያንን አነጋገረ (17-29) ጳውሎስ ለሁለት ዓመት ያህል በድፍረት ሰበከ (30, 31) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ የሐዋርያት ሥራ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም የሐዋርያት ሥራ—የመጽሐፉ ይዘት የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ የሐዋርያት ሥራ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ሥራ 1394-1395