በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ1 ቆሮንቶስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ

የ1 ቆሮንቶስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ

ለቆሮንቶስ ጉባኤ የተጻፈው የመጀመሪያ ደብዳቤ አንድነትን፣ ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናን እንዲሁም ለዘላለም የሚኖረውን ፍቅርን ጨምሮ ስለተለያዩ ጉዳዮች በመንፈስ መሪነት የተሰጡ ምክሮችን ይዟል፤ ይህን መጽሐፍ እንድትመረምር እንጋብዝሃለን።