በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የፊልሞና መጽሐፍ ማስተዋወቂያ

የፊልሞና መጽሐፍ ማስተዋወቂያ

የሐዋርያው ጳውሎስ ወዳጅ የሆነው ፊልሞና፣ አናሲሞስ የተባለ ኮብልሎ የሄደ አገልጋይ ነበረው። ጳውሎስ ለዚህ ሰው ይቅርታ እንዲያደርግለት ፊልሞናን የጠየቀው ለምን እንደሆነ ተመልከት።