በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2 ዮሐንስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ

የ2 ዮሐንስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ

ዮሐንስ እርስ በርስ መዋደድ እንዳለብንና ከአምላክ ጋር የመሠረትነውን ዝምድና ከሚያበላሹ ነገሮች መራቅ አስፈላጊ እንደሆነ ጎላ አድርጎ ገልጿል።