በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሁዳ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ

የይሁዳ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ

ይሁዳ የክርስቲያን ጉባኤን ለመበከል ጥረት የሚያደርጉ ሰዎች የሚጠቀሙባቸውን ዘዴዎች ለማጋለጥ ገላጭ የሆኑ ምሳሌዎችን ተጠቅሟል።