የዘፍጥረት መጽሐፍ ማስተዋወቂያ
የዘፍጥረት መጽሐፍ ስለ ሰው ልጆች የመጀመሪያ ታሪክ በትክክል ይናገራል፤ በተጨማሪም የመጽሐፍ ቅዱስ ዋነኛ ጭብጥ ምን እንደሆነና በሰው ልጆች ላይ የሚደርሰው መከራ የሚያበቃበትን ጊዜ ይገልጻል።