በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የፆታ ግንኙነት

የፆታ ግንኙነት በራሱ መጥፎ ነገር አይደለም፤ የፆታ ስሜትን መቆጣጠር ግን ያስፈልጋል። በፆታ ባበደው ዓለም ውስጥ ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ እይታ

ስለ ፆታ ግንኙነት ያለሽን አቋም ማስረዳት የምትችዪው እንዴት ነው?

ስለዚህ ጉዳይ ያለሽን አመለካከት በተመለከተ ጥያቄ ሊቀርብልሽ ይችላል። ይህ የመልመጃ ሣጥን የራስሽ አቋም እንዲኖርሽና ይህን አመለካከትሽን ለሌሎች ማስረዳት እንድትችዪ ይረዳሻል።

ስለ ግብረ ሰዶም ያለህን አመለካከት ለሌሎች ማስረዳት

አወዛጋቢ ስለሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች መወያየት ከባድ ሊሆን ይችላል። ይህ የመልመጃ ሣጥን ግብረ ሰዶምን በተመለከተ በዘዴ ተገቢ የሆነ ሐሳብ መስጠት እንድትችል ይረዳሃል።

ንጽሕናን መጠበቅ

ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት እንድፈጽም የሚደረግብኝን ጫና መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

ፈተናውን ለመቋቋም የሚረዱህን ሦስት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ተመልከት።

አቋምህን አጠናክር፦ ድንግልና

ይህ የመልመጃ ሣጥን አቋምህን እንድታላላ ተጽዕኖ ቢደረግብህም ትክክለኛውን ውሳኔ እንድታደርግ ይረዳሃል።

ፖርኖግራፊ ለመመልከት እንዳትፈተን ምን ማድረግ ትችላለህ?

መጥፎ ነገሮች እንዳይመጡብህ የሚያደርገው የኢንተርኔት መከላከያ ብቻውን በቂ ያልሆነው ለምንድን ነው?

መጥፎ ምኞት እንዳያድርብህ ተጠንቀቅ

ይህን መልመጃ ሥራ፤ ስለ ዳዊትና ስለ ቤርሳቤህ የሚናገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ በዓይነ ሕሊናህ ለመሳል ሞክር። ከታሪኩ ምን ትምህርት እናገኛለን?

ፈተናዎችን መቋቋም የሚቻለው እንዴት ነው?

ዮሴፍ የሥነ ምግባር አቋሙን እንዲያላላ የሚያደርግ ፈተና ባጋጠመው ጊዜ ትክክል የሆነውን እንዲያደርግ የገፋፋው ምን ነበር?