የጥራዝ 84 ንቁ! ማውጫ
የጥራዝ 84 ንቁ! ማውጫ
ሃይማኖት
“የመጽሐፍ ቅዱስ ዓመት”፣ 10/8
የጋሊልዮና የቤተ ክርስቲያን ግጭት፣ 6/8
“ይሖዋ አጽናኜ ነው” (የስዊድን ንጉሥ)፣ 7/8
ማኅበራዊ ሕይወት
ልጅነት፣ 10/8
“ሴቶች—አክብሮት ሊሰጣቸው ይገባል”፣ 11/8
በቤተሰብ ውስጥ አደገኛ ዕፅ የሚወስድ ካለ፣ 6/8
የሐሳብ ልውውጥ፣ 12/8
ጉልበተኝነት፣ 11/8
ሳይንስ
የጋሊልዮና የቤተ ክርስቲያን ግጭት፣ 6/8
አገሮችና ሕዝቦች
ሶርያ፣ 4/8
በካውካሰስ የደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ፣ 12/8
አለሹካና ማንኪያ መብላት (ጋና)፣ 5/8
“የተለያየ ድምፅ የሚያወጣው ከበሮ” (አፍሪካ)፣ 5/8
የአካን ተረትና ምሳሌዎች (ጋና)፣ 4/8
እንስሳትና ዕጽዋት
በጉዞ ላይ ያለ ሠራዊት! (ጉንዳን)፣ 7/8
ባለ እሳታማ ላባዎቹ ዳንሰኞች (ፍላሚንጎ)፣ 2/8
ታላቁ ፍልሰት (ቶራ ፈረስ)፣ 3/8
ኦቾሎኒ፣ 6/8
የሐሳብ ልውውጥ፣ 12/8
የሙዝ እርሻ፣ 5/8
የዓለማችን ትልቁ ዘር፣ 11/8
ጉማሬ፣ 6/8
ጣዎስ፣ 12/8
ዓለም ነክ ጉዳዮችና ሁኔታዎች
ማኅበራዊ እሴቶች፣ 8/8
በቤተሰብ ውስጥ አደገኛ ዕፅ የሚወስድ ካለ፣ 6/8
ወንጀል፣ 9/8
የልጆች ዝሙት አዳሪነት፣ 3/8
የብልግና ሥዕሎች፣ 10/8
የተመጣጠነ ምግብ እጥረት፣ 4/8
የአየር ጠባይ፣ 11/8
ገመና፣ 2/8
ጉልበተኝነት፣ 11/8
የሕይወት ታሪኮች
በስሎቫኪያ በእምነት ላይ የደረሰ ፈተና (ያን ባሊ)፣ 1/8
በአንድ ጊዜ ለሁለት ጌቶች ለመገዛት ያደረግሁት ሙከራ (ኬን ፔን)፣ 7/8
በአውሮፓ በናዚ አገዛዝ ሥር በእምነት ላይ የደረሰ ፈተና (አንቶን ሊቶኒያ)፣ 3/8
ከጥላቻ ሰንሰለት ተላቀቅኩ (ሆዜ ጎሜዝ)፣ 2/8
የረዥም ጊዜ ምኞቴ ተሟላልኝ (ሉቺያ ሙሳኔት)፣ 9/8
የደረሰብኝ የአካል ጉዳት ሕይወቴን ለወጠው (ስታንሊ ኦምቤቫ)፣ 5/8
የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት
ሌሎችን የሚጎዳ ንግግር አስወግዱ፣ 7/8
አምላክ ሀብት በመስጠት ይባርከናል?፣ 10/8
አምላክ ድክመቶቻችንን ችላ ብሎ ያልፋል?፣ 1/8
ከጾታ ጋር በተያያዘ ሰዎች የፈለጉትን አኗኗር ቢመርጡ አምላክ ይቀበለዋልን?፣ 11/8
ክርስቲያናዊ አንድነት ሲባል በሁሉም ነገር አንድ መሆን ማለት ነውን?፣ 6/8
ክርስቲያኖች በድህነት መኖር አለባቸውን?፣ 2/8
ዘመዶችህ እምነትህን የማይጋሩ ቢሆኑስ?፣ 12/8
የመምረጥ ነፃነታችንን እንዴት ልንጠቀምበት ይገባል?፣ 4/8
የዘር ጥላቻ ትክክል የሚሆንበት ጊዜ አለ?፣ 9/8
ይቅር የማይባል ኃጢአት፣ 3/8
ፍቅረ ንዋይ ምንድን ነው?፣ 5/8
የተለያዩ ርዕሶች
ሒሳብ ለሁሉም ሰው የሚያገለግል መሣሪያ ነው፣ 6/8
መኪና ጥንትና ዛሬ፣ 2/8
ቅዳሜና እሁድ፣ 5/8
በውኃ፣ በሰማይና በነፋስ እየተመሩ የባሕር ላይ ጉዞ ማድረግ፣ 9/8
እሳት የሚሰጠው ጥቅምና የሚያስከትለው ጉዳት፣ 1/8
የሞባይል ስልክ “ሱስ”፣ 1/8
የሰው ልጅ የፈጣሪን ጥበብ ይኮርጃል (የኤሌክትሪክ አምፑል)፣ 12/8
የብዙ ዓመት ልምድ ካለው አብራሪ የተገኙ የአውሮፕላን ጉዞ ምክሮች፣ 8/8
“ጃንጥላህን እንዳትረሳ!”፣ 9/8
ጫማህ ልክህ ነውን?፣ 4/8
ፈገግታ፣ 2/8
ፋሽን፣ 12/8
የወጣቶች ጥያቄ
መነቀስ፣ 10/8
መኮረጅ፣ 2/8
በራሴ ማንነት ሳይሆን በወላጆቼ ዝና የምታወቀው እስከመቼ ነው?፣ 12/8
አሳዛኝ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ፣ 7/8
የሙዚቃ ፊልሞች፣ 3/8, 4/8
የማደጎ ልጅ፣ 5/8, 6/8
የእኩዮች ተጽዕኖ፣ 1/8
ፍጽምና የመጠበቅ ዝንባሌ፣ 8/8, 9/8
የይሖዋ ምሥክሮች
ለኅብረተሰቡ ጠቃሚ ናቸው (የመንግሥት አዳራሾች)፣ 8/8
ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ የቆየ አንድ ቅርንጫፍ ቢሮ (ጀርመን)፣ 7/8
‘መልካም አድርጉ’ (የቅርንጫፍ ቢሮ)፣ 10/8
በአደጋ ጊዜ ፍቅር ማሳየት (ናይጄሪያ)፣ 3/8
በካውካሰስ የደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ፣ 12/8
‘ከሰው ይልቅ ለአምላክ መታዘዝ’ (የሥነ ጥበብ ሥራ)፣ 3/8
ከጠበቀችው በላይ አገኘች (ጀርመን)፣ 8/8
ከፍተኛ አድናቆት ያተረፈ ሪፖርት (ተማሪ)፣ 9/8
የትኛውም ዓይነት የተፈጥሮ አደጋ ሊያጠፋው የማይችል ነገር (የእርዳታ ሥራ)፣ 11/8
የኬሚካል ፋብሪካ ፍንዳታ (ፈረንሳይ)፣ 4/8
የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤትና የመናገር ነፃነት፣ 1/8
ጤና እና ሕክምና
በቂ እንቅልፍ ማግኘት ያስፈልግሃል!፣ 3/8
በነፍሳት የሚተላለፉ በሽታዎች፣ 8/8
በእርግዝና ምክንያት የሚደርሱ ችግሮችን መቀነስ፣ 1/8
‘ንቁ! ሕይወቴን አተረፈልኝ!’፣ 3/8
እንቅልፍ፣ 5/8
ከልክ ያለፈ ውፍረት ዓለም አቀፋዊ ችግር ነውን?፣ 6/8
ውኃ፣ 7/8
የስኳር በሽታ፣ 7/8
የተመጣጠነ ምግብ እጥረት፣ 4/8
ጤንነትህና የምታደርጋቸው ምርጫዎች፣ 10/8
ጤንነትህን ለመጠበቅ የሚረዱ ስድስት መንገዶች፣ 10/8
ጥርስ መፋቂያ እንጨት፣ 9/8