የ2008 የንቁ! ርዕስ ማውጫ
የ2008 የንቁ! ርዕስ ማውጫ
ሃይማኖት
እውነተኛ ሃይማኖት አንድ ብቻ ነው? 3/08
እዚህ ምድር ላይ የምንኖረው ለምንድን ነው? 12/08
ከመቃብር ወጥቶ እንደገና መኖር፣ 9/08
የመጨረሻው ቀን፣ 4/08
የክርስትና ሃይማኖቶች ወደ ታሂቲ በገቡበት ወቅት፣ 8/08
መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያላል?
ለአምልኮ ይረዳሉ የሚባሉ ነገሮች፣ 11/08
መናፍስታዊ ድርጊቶች፣ 7/08
ምስሎች፣ 8/08
ምድር ገነት ትሆናለች? 5/08
ራስን መከላከል፣ 6/08
ባል የሚስት ራስ ነው ሲባል ምን ማለት ነው?፣ 1/08
አምላክ ከባድ ኃጢአቶችን ይቅር ይላል? 2/08
አምላክ ከአንተ ምን ይጠብቃል? 4/08
አጉል እምነት፣ 3/08
ኢየሱስ የተወለደው መቼ ነበር? 12/08
የአምላክ ምንነት፣ 10/08
የአክብሮት መጠሪያ ስሞች፣ 9/08
ማኅበራዊ ሕይወት
ልጃችሁና ኢንተርኔት፣ 10/08
ልጆችህን ታውቃቸዋለህ? 6/08
በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት፣ 1/08
ትዳር የሰመረ እንዲሆን ማድረግ፣ 7/08
ሳይንስ
ሮቦቶች፣ 9/08
‘ቀኑን ጨለማ ዋጠው’ (የፀሐይ ግርዶሽ)፣ 3/08
በአፈር ውስጥ የሚደረግ ትብብር (ሲምባዮሲስ)፣ 8/08
ቢራቢሮ፣ 11/08
በእጅ የተገለበጡ ጥንታዊ ጽሑፎች? 2/08
የምድር ሙቀት መጨመር፣ 8/08
የሲጋል እግር፣ 9/08
የሸረሪት ድር፣ 1/08
የአንዳንድ ነፍሳት ዓይን፣ 3/08
የጌኮ እግር፣ 4/08
ጎማ አልባ ባቡር፣ 11/08
ጣዕም የመለየት ችሎታህ፣ 7/08
ጥንዚዛ መርዝ የምትረጭበት መንገድ፣ 12/08
አገሮችና ሕዝቦች
ሙት ባሕር (እስራኤል)፣ 1/08
ረጅም ዕድሜ የሚኖሩት ኦኪናውያን፣ 11/08
‘ቀኑን ጨለማ ዋጠው’ (አፍሪካ)፣ 3/08
‘በመርፌ ቀዳዳ ማለፍ’ (ባስ ስትሬት፣ አውስትራሊያ)፣ 11/08
በቋጥኝ ላይ የሚኖሩት ጦጣዎች (ጅብራልተር)፣ 3/08
በተደጋጋሚ ጊዜያት የተሠራው ድልድይ (ቡልጋሪያ)፣ 1/08
ትልቁ ደሴት (ሃዋይ)፣ 3/08
አህጉር ለማቋረጥ 120 ዓመት ፈጀ (አውስትራሊያ)፣ 2/08
ኦፔራ የሚጫወቱ አሻንጉሊቶች (ኦስትሪያ)፣ 1/08
ከመንደርነት ወደ ትልቅ ከተማ (ቶኪዮ፣ ጃፓን)፣ 1/08
ወደኋላ የሚፈስ ወንዝ (ካሞቦዲያ)፣ 10/08
ዕጹብ ድንቅ ባሕረ ሰላጤ (የካሊፎርኒያ ባሕረ ገብ መሬት)፣ 5/08
የብሪታንያ ቦዮች፣ 7/08
የታይላንድ ምግብ፣ 7/08
የኒሂሃው ውድ ሀብቶች (ሃዋይ)፣ 7/08
የእስያ ዘላኖች (ሞንጎላውያን)፣ 5/08
የኬረለ ሐይቆች (ሕንድ)፣ 4/08
የክርስትና ሃይማኖቶች ወደ ታሂቲ የገቡበት ሁኔታ፣ 8/08
የፍል ውኃ መታጠቢያዎች (ሃንጋሪ)፣ 3/08
ጋቦን—የዱር እንስሳት ምቹ መኖሪያ፣ 1/08
ጎማ አልባ ባቡር (ቻይና)፣ 11/08
ጥንታዊ ባሕሎች በዘመናዊቷ ሜክሲኮ፣ 3/08
ፀሐይ በማትወጣበት ጊዜ (በአርክቲክ አካባቢ የሚገኙ አገሮች)፣ 12/08
ፖርቶ ሪኮ፣ 10/08
እንስሳትና እጽዋት
ለዱር እንስሳት ምቹ መኖሪያ (ጋቦን)፣ 1/08
በቆሎ፣ 8/08
በበረዶ መሃል ተመቻችቶ መኖር፣ 2/08
በአፈር ውስጥ የሚደረግ ትብብር (ሲምባዮሲስ)፣ 8/08
በውኃ ላይ የሚበቅሉ ዛፎች (ማንግሩቭ)፣ 6/08
ቢራቢሮ፣ 11/08
እውነት ይሄ ዛፍ ነው? (ባኦባብ [ቦኣብ])፣ 5/08
ከኮዋቲ ጋር እናስተዋውቅህ፣ 7/08
ወርቃማ ፈሳሽ (የወይራ ዘይት)፣ 4/08
የሕፃኗ ጎሪላ ለቅሶ፣ 8/08
የምስጥ ኩይሳ፣ 6/08
የሲጋል እግር፣ 9/08
የሳይቤሪያ ነብር፣ 6/08
የሸረሪት ድር፣ 1/08
የአንዳንድ ነፍሳት ዓይን፣ 3/08
የአውሮፓ ጎሽ፣ 10/08
የወተት ማለፊያ ቧንቧ (ጥጃ)፣ 10/08
የጌኮ እግር፣ 4/08
ጥንዚዛ መርዝ የምትረጭበት መንገድ፣ 12/08
ጦጣዎች (ጅብራልተር)፣ 3/08
ዓለም ነክ ጉዳዮችና ሁኔታዎች
መረቦቹ ባዶ የሆኑት ለምንድን ነው? 11/08
መፍትሄው በጎ አድራጎት ነው? 5/08
ምድር መጪዎቹን ትውልዶች የማኖር አቅም ይኖራት ይሆን? 7/08
ከወንጀል የምንገላገልበት ጊዜ፣ 2/08
የምድር ሙቀት መጨመር፣ 8/08
የወደፊቱ ጊዜ ያስፈራሃል? 5/08
የሕይወት ታሪኮች
ራቅ ባሉ ቦታዎች ምሥራቹን መስበክ (ሔለን ጆንስ)፣ 3/08
በኮሪያ የተከሰቱ ታላላቅ ለውጦች (ቾንጊል ፓርክ)፣ 12/08
አምላክ ፈተናዎችን መቋቋም እንድችል ረድቶኛል (ቫዚር አዛኖቭ)፣ 9/08
ከጦር አዛዥነት ወደ ‘ክርስቶስ ወታደርነት’ (ማርክ ሉዊስ)፣ 2/08
ይሖዋ የሚለውን ስም ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁበት ቦታ (ፓቮል ኮቫር)፣ 6/08
የተለያዩ ርዕሶች
ሙዚቃ—ልብን ደስ የሚያሰኝ የአምላክ ስጦታ፣ 5/08
ማስታወቂያዎች ያላቸው የማታለል ኃይል፣ 12/08
ስኬታማ መሆን የተቻለበት መንገድ፣ 11/08
ኦፔራ፣ 4/08
ከመጫወቻነት ያለፉ አሻንጉሊቶች፣ 6/08
የአየር ትራፊክ ቁጥጥር፣ 4/08
የወጣቶች ጥያቄ
ለምን ሞቼ አልገላገልም? 5/08
ለጓደኛዬ ልንገርበት? 12/08
መሳደብ፣ 3/08
በትምህርት ቤት የሚያጋጥም ጭንቀት፣ 9/08
ቤት መግቢያ ሰዓት፣ 10/08
ተፈታታኝ ሁኔታዎችን መቋቋም፣ 8/08
አምላክን በደስታ ማምለክ፣ 7/08
ወላጆቼ እምነት የማይጥሉብኝ ለምንድን ነው? 4/08
ወንድሜ ወይም እህቴ ሕይወታቸውን ቢያጠፉስ?፣ 6/08
የኤሌክትሮኒክ ጨዋታዎች፣ 1/08
የጤና ችግርን መቋቋም፣ 2/08
የጸሎትን ይዘት ማሻሻል፣ 11/08
የይሖዋ ምሥክሮች
‘ለሰዎች ጥልቅ ፍቅር አላችሁ’ (ሩሲያ)፣ 8/08
መምህሯ የሰጠችው ማበረታቻ (የወጣቶች ጥያቄ የተባለው መጽሐፍ)፣ 10/08
በዕለት ተዕለት የመግባቢያ ቋንቋ የተዘጋጀ መጽሐፍ ቅዱስ (አዲስ ዓለም ትርጉም)
“በይሖዋ መንፈስ መመራት” (የአውራጃ ስብሰባ)፣ 5/08፣ 6/08
‘በጣም ያረጀ አንድ መጽሐፍ’ እንዲፈወሱ ረዳቸው (የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ)፣ 12/08
“በጣም ግሩም መጽሐፍ ነው!” (ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?)፣ 7/08
‘አምላክ ስም እንዳለው አላውቅም ነበር’ (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለው መጽሐፍ)፣ 9/08
ከንቁ! መጽሔት የተገኘ እርዳታ፣ 9/08
ከአውሎ ነፋስ ይበልጥ ኃይል ያለው ፍቅር! 8/08
ጤና እና ሕክምና
ረጅም ዕድሜ የመኖር ሚስጥር፣ 11/08
አልቢኒዝም፣ 7/08
አስፐርገርስ ሲንድሮም፣ 9/08
ከኤች አይ ቪ ቫይረስ ነፃ መሆኑ የተረጋገጠ ደም፣ 6/08
ያለ ቀዶ ሕክምና የሰውነትን ውስጣዊ አካል መመልከት፣ 11/08
ድምፅ አልባ ንግግር (ሬት ሲንድሮም)፣ 10/08
ፀሐይ በማትወጣበት ጊዜ (ሲዝናል አፌክቲቭ ዲስኦርደር)፣ 12/08