በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ቤተሰብ የሚወያይበት

ቤተሰብ የሚወያይበት

ቤተሰብ የሚወያይበት

ከቃየን እና ከአቤል ምን እንማራለን?

በጣም ከመናደድህ የተነሳ ወንድምህን ወይም እህትህን ለመምታት የፈለግህበት ጊዜ አለ?

• ሥዕሎቹን ተስማሚ ቀለም ቀባ። • ጥቅሶቹን አንብብና አብራራ፤ ከዚያም የተናገሩትን ነገር በክፍት ቦታው ላይ ጻፍ። • እስቲ የሚከተሉትን ነገሮች ከሥዕሎቹ ውስጥ ፈልገህ ለማግኘት ሞክር። (1) ፖም እና (2) ዳክዬ

ዘፍጥረት 4:2

ዘፍጥረት 4:3

አምላክ ወደ አቤል እና ወደ መሥዋዕቱ ተመለከተ።​—ዘፍጥረት 4:4

ዘፍጥረት 4:5

ዘፍጥረት 4:8 ․․․․․

ከዚያም አምላክ ቃየንን “ ․․․․․ ?” ብሎ ጠየቀው።​—ዘፍጥረት 4:9

ዘፍጥረት 4:10-12

ቁጣህን መቆጣጠር ያለብህ ለምንድን ነው?

ፍንጭ፦ ምሳሌ 14:29፤ ኤፌሶን 4:26, 27, 31

ቁጣህን ለመቆጣጠር ምን ሊረዳህ ይችላል?

ፍንጭ፦ ምሳሌ 14:30፤ 19:11፤ ኤፌሶን 4:32

ከዚህ ታሪክ ምን ትምህርት አገኘህ?

ምን ይመስልሃል?

ዘፍጥረት 4:7⁠ን አንብብ። ቃየን፣ አምላክ እርማት ሲሰጠው ምን ዓይነት ምላሽ መስጠት ነበረበት?

ፍንጭ፦ ሉቃስ 14:11፤ 1 ጴጥሮስ 5:5, 6

ካርድ በመሰብሰብ መማር

ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው

የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ 20 ኖኅ

ጥያቄ

ሀ. ኖኅ ․․․․․ ለሚያህሉ ዓመታት ኖሯል።

ለ. የኖኅ ሦስት ወንዶች ልጆች ስም ማን ይባላል?

ሐ. ይህን ዓረፍተ ነገር አሟላ። “ኖኀም ሁሉን . . . ”

[ሰንጠረዥ]

4026 ዓ.ዓ. አዳም ተፈጠረ

በ2970 ዓ.ዓ. ኖኅ ተወለደ

1 ዓ.ም.

98 ዓ.ም. የመጨረሻው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ተጻፈ

[ካርታ]

“መርከቧ በአራራት ተራሮች ላይ ዐረፈች።”​—ዘፍጥረት 8:4

የአራራት ተራሮች

ኖኅ

አጭር የሕይወት ታሪክ፦

የአምላክን መመሪያዎች እንዲታዘዙ ቤተሰቡን አስተምሯል። እንዲሁም አምላክን በመታዘዝ ቤተሰቡንና እንስሳቱን ከጥፋት ውኃው ለማትረፍ መርከብ ሠርቷል። (ዘፍጥረት 6:5-22) ሰዎች ቢያፌዙበትም “የጽድቅ ሰባኪ” ሆኖ ማገልገሉን በጽናት ቀጥሏል።​—2 ጴጥሮስ 2:5፤ ዕብራውያን 11:7

መልስ

ሀ. 950​—ዘፍጥረት 9:29

ለ. ሴም፣ ካም እና ያፌት​—ዘፍጥረት 6:10

ሐ. “. . . እግዚአብሔር እንዳዘዘው አደረገ።”​—ዘፍጥረት 6:22

ሕዝቦችና አገሮች

3. አንድሬስ እና አና እንባላለን፤ የ11 ዓመት ልጆች ስንሆን የምንኖረው በኤል ሳልቫዶር ነው። በኤል ሳልቫዶር ምን ያህል የይሖዋ ምሥክሮች ያሉ ይመስልሃል? 10,000፣ 20,700 ወይስ 37,000?

4. የምንኖርበትን አገር የሚጠቁመው ፊደል የትኛው ነው? በፊደሉ ላይ አክብብ፤ ከዚያም አንተ በምትኖርበት አገር ላይ ምልክት አድርግ፤ የምትኖርበት አገር ከኤል ሳልቫዶር በጣም ይርቃል?

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

“ቤተሰብ የሚወያይበት” የሚለውን ዓምድ ተጨማሪ ቅጂ ለማግኘት www.pr418.com ከተባለው ድረ ገጽ ላይ ማተም ይቻላል።

● “ቤተሰብ የሚወያይበት” መልሶች በገጽ 12 ላይ ይገኛሉ

በገጽ 30 እና 31 ላይ ያሉት ጥያቄዎች መልስ

1. ፖሙ የሚገኘው በሥዕል 3 ላይ መሠዊያው ከተሠራባቸው ድንጋዮች መሃል ነው።

2. ዳክዬዋ የምትገኘው በሥዕል 4 ላይ በአቤልና በበጉ መካከል ነው።

3. 37,000

4.