የ2017 ንቁ! ርዕስ ማውጫ
ንቁ! ብዙ ርዕሰ ጉዳዮችን ከሚዳስሱ የዓለማችን መጽሔቶች መካከል በስፋት በመሰራጨት ረገድ ተወዳዳሪ የለውም!
በ2017 ከ100 በሚበልጡ ቋንቋዎች፣ ከ360 ሚሊዮን በላይ በሚሆኑ ቅጂዎች ተዘጋጅቷል!
ሃይማኖት
መጽሐፍ ቅዱስ በእርግጥ የአምላክ ቃል ነው? ቁጥር 3
ማኅበራዊ ሕይወት
ሳይንስ
ቃለ ምልልሶች
በታሪክ የሚዘከሩ ሰዎች
አልሃዘን፦ ቁጥር 6
እንስሳትና ዕፀዋት
አርክቲክ ተርን፦ ቁጥር 4
የይሖዋ ምሥክሮች
“እንዲህ ያለ ፍቅር በማየታችን ልባችን በጣም ተነክቷል” (በኔፓል የተከሰተው የምድር ነውጥ)፦ ቁጥር 1
ጤና እና ሕክምና
የመንፈስ ጭንቀትና ወጣቶች፦ ቁጥር 1