“የሰከነ ልብ ለሰውነት ሕይወት ይሰጣል”
በምሳሌ 14:30 ላይ የሚገኘው ይህ ሐሳብ የተጻፈው ከሦስት ሺህ ዓመታት ገደማ በፊት ነው። ይህ ሐሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ምክር ጊዜ የማይሽረው እንደሆነ የሚያሳይ አንድ ምሳሌ ነው። ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ይበልጥ ማወቅ ከፈለግክ jw.orgን ተመልከት። በድረ ገጹ ላይ ከውጥረት እፎይታ ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ ጨምሮ ስለተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚገልጹ ቪዲዮዎች፣ አኒሜሽኖች፣ ቃለ ምልልሶችና ጽሑፎች አሉ። ለምሳሌ ያህል፦