በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

በዚህ የንቁ! እትም ላይ

በዚህ የንቁ! እትም ላይ

ዓለማችን ቀውስ ውስጥ ናት። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የተፈጥሮ አደጋዎችና ሰው ሠራሽ ችግሮች የእያንዳንዳችንን ቤት ማንኳኳታቸው አይቀርም። ታዲያ አንተም ሆንክ ቤተሰብህ በሰው ዘር ላይ የመጣውን ይህን ከባድ ቀውስ ለመቋቋም ምን ሊረዳችሁ ይችላል? ይህ እትም በሚከተሉት አቅጣጫዎች ራስህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል፦

1 | ጤንነትህ

2 | መተዳደሪያህ

3 | ከሌሎች ጋር ያለህ ግንኙነት

4 | ተስፋህ