በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ማውጫ

ማውጫ

በዚህ ማውጫ ላይ በእያንዳንዱ ዋና ርዕስ ሥር ያሉት ርዕሰ ጉዳዮች በሙሉ አልተካተቱም። ሌሎቹን ዝርዝር ጉዳዮች ለማግኘት ከዚህ በፊት ወዳሉት ገጾች በመሄድ ተፈላጊውን ርዕስ ልትመለከት ትችላለህ።

ሃይማኖት፣ 321-332

ሁሉም ሃይማኖቶች ጥሩ ጎን አላቸውን? 322–324, 331

ሃይማኖቶች ለምን በዙ? 321

ሃይማኖቶችን መቀላቀል፣ 324, 325

ታላቂቱ ባቢሎን፣ 47-52

አንድ እውነተኛ ሃይማኖት፣ 204,331, 332

እውነተኛውን እንዴት ለይቶ ማወቅ ይቻላል? 327-329

የተደራጀ፣ 325-327

የወላጆችን ሃይማኖት መተው፣ 323, 324

የይሖዋ ምሥክሮችን ከሌሎቹ የሚለዩአቸው ነገሮች ምንድን

ናቸው? 199-201

ሃይማኖቶችን መቀላቀል፣ 324

ለሂንዱ መመሥከር፣ 22

ለሞቱት ማልቀስ፣ 102, 103

ለቡዲስት፣ መመስከር፣ 21, 22

ለእስላሞች መመስከር፣ 23, 24

ሉዓላዊነት፣ ጥያቄ መሆኑ፣ 362, 363, 428, 429

መንግሥቲቱ የይሖዋን ሉዓላዊነት ታስከብራለች፣ 228

ሊቀ መላእክት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ 219, 220

ልጆች፣ 11

በአርማጌዶን ጊዜ፣ 46

አምላክ ላልተወለዱ ሕፃናት ያለው አመለካከት፣ 25

አካለ ጎደሎ ሆኖ መወለድ፣ 395, 396

የሕፃናት ጥምቀት፣ 53

የአምላክ ልጆች፣ 303, 304

ደም መውሰድ፣ 73

ሐሰተኛ ነቢያት፣ 133-138

የይሖዋ ምሥክሮች ናቸውን? 138

ሐዋርያት፣ ኃጢያትን ይቅር ማለት፣ 80

‘ዓለቱ’ ጴጥሮስ ነበረ? 36-38

ሐዋርያዊ ተተኪነት፣ 36-43

‘ዓለቱ’ ጴጥሮስ ነበረ? 36-38

“የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች”፣ 38, 39

የተተኪዎች መስመር፣ 40

ጴጥሮስ ሮም ነበረን? 40

ሐዘን፣ የሚወዱት ሰው ሲሞት፣ 102

ሔድስ፣ 169, 172,286

ሕልም፣ 104-106

ሕይወት፣ 243-248

ሌሎች ፕላኔቶች ላይስ አለ? 247, 248

ቤዛው በሕይወታችን ላይ ሊኖረው የሚገባው ውጤት፣ 310, 311

አክብሮት አለማሳየት፣ 106, 110, 111

ዓላማ፣ 13, 58, 243, 244, 245

የዘላለም ሕይወት፣ 13, 165, 166, 246, 247, 267, 268, 306-308

ፅንስ ማስወረድ፣ 25, 26

ሕፃናት፣ ጥምቀት፣ 53

መሞት፣ 98, 99

አካለ ጎደሎ ሆኖ መወለድ፣ 395, 396

መለወጥ፣ አይሁዶች፣ 223, 224

መንግሥቲቱ ዓለም በሙሉ እስኪለወጥ አትጠብቅም፣ 233

መለያየት፣ ባለ ትዳሮች፣ 251

መመስከር፣ 34, 238, 328, 329

ለይሖዋ እና ለኢየሱስ፣ 209

ከቤት ወደ ቤት፣ 206, 207

መሲሕ፣ አይሁዳውያን ኢየሱስን ለምን አልተቀበሉትም? 212, 213

መስቀል፣ የኢየሱስ ሞት፣ 87–89

የሕዝበ ክርስትና መስቀል አመጣጥ፣ 89, 90

የቅድስና አክብሮት መስጠት፣ 90, 91

መስተዳድር፣ 152-157

ክርስቲያኖች ዓለማዊ መስተዳድሮችን በተመለከተ ያላቸው

አቋም፣ 269, 270

የሰው አገዛዝ ሰውን ለማርካት ያልቻለበት ምክንያት፣ 152-155

የአምላክ መንግሥት፣ 155-157, 226, 227

መተት385, 386

144,000 ቃል በቃል የሚወሰድ ቁጥር ነው፣ 167

በዘር አይሁዳዊ የሆኑ ብቻ ናቸውን? 167

የሚድኑት እነሱ ብቻ ናቸውን? 359

መናፍስትነት፣ 383-387

መናፍስት ጠሪን መጠየቅ ምን ጉዳት አለው? 384, 385

አደንዛዥ ዕፆች፣ 107

ከሙታን ጋር መነጋገር ይቻላልን? 383, 384

ከተፅዕኗቸው መላቀቅ፣ 387

መናፍስት ጠሪዎች፣ ከሙታን የሚመጣ መልእክት፣ 31, 383, 384

መናዘዝ/ማሳወቅ፣ 79-83

መንግሥቲቱ፣ 12, 13, 226-233

መስተዳድር መሆኗ፣ 226, 227

ከክርስቶስ ጋር የሚገዙ፣ 75, 76, 166-168

“የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች”፣ 38, 39

የመንግሥቱ ምሥክርነት፣ 238, 328, 329

የምታደርጋቸው ነገሮች፣ 228-232

የተቋቋመችበት ጊዜ፣ 94-97, 232, 233

መንጽሔ፣ 298-300

በመንጽሔ ላሉት የሚደረግ ጸሎት፣ 265

የትምህርቱ መሠረት፣ 298

መንፈስ፣ የአምላክ አንቀሳቃሽ ኃይል፣ 378, 379, 405, 406, 411

መንፈስ ቅዱስ ያላቸውን ለይቶ ማወቅ፣ 77, 380–382, 399-402

አንቀሳቃሹ የሕይወት ኃይል በሞት ጊዜ ምን ይሆናል? 376, 377, 381, 382

ጥምቀት፣ 5456

መንፈስ ቅዱስ፣ “መንፈስ” የሚለውን ተመልከት።

መከራ፣ 12, 392-399

አምላክ ለምን ፈቀደ? 392-399

አምላክ እንደሌለ ያረጋግጣልን? 147, 148

አካለ ጎደሎ ሆነው የሚወለዱ ልጆች፣ 395, 396

የመከራ ተጠያቂ፣ 139, 140, 392, 393

የአምላክ ዓላማ ይህ ነበረ? 245, 246

የአምላክ ቅጣት ነውን? 397, 398

መዳን፣ 355-360

ለመዳን የሚያስፈልጉ ነገሮች፣ 217, 218, 307, 308, 357, 358

አንዴ የዳነ ለሁልጊዜው ድኗልን? 357

አይሁዶች፣ 223, 224

‘እንደገና ያልተወለዱ’ ይድናሉን? 76, 77

ዓለም አቀፋዊ መዳን ይኖራልን? 355-357

የሚድኑት 144,000ዎቹ ብቻ ናቸውን? 359, 360

መገኘት፣ የክርስቶስ፣ 234-238, 340-344

መጠመቅ፣ 52

መጽሐፍ ቅዱስ፣ 10, 56-67

በመንፈስ አነሣሽነት የመጻፉ ማረጋገጫ፣ 58-62

በግል ማንበቡ አይበቃም፣ 327, 332

የትርጉሞች አስተማማኝነት፣ 62, 63, 276, 277

ሙታን፣ ስለ ሙታን መጠመቅ፣ 55

ሕያዋንን ሊረዱ ወይም ሊጎዱ አይችሉም፣ 29, 30

ሙታንን ለማሰብ የሚደረጉ በዓላት፣ 181, 182

ትንሣኤ፣ 118, 231, 335-339

ከሙታን ጋር መነጋገር፣ 31, 100, 101, 383, 384

የት ናቸው? 99, 100

ያሉበት ሁኔታ፣ 99, 100, 169, 299, 300

ሚስት፣ ከአንድ በላይ ማግባት? 249–251

በክርስቲያን ቤተሰብ ውስጥ ያላት ቦታ፣ 432, 433

ሚካኤል፣ ማንነቱ፣ 219, 220

ሚዩቴሽን፣ ዝግመተ ለውጥ፣ 125

ማሪዋና፣ 108, 109, 112

ማርያም (የኢየሱስ እናት)፣ 254-260

ለማርያም መጸለይ፣ 258

አክብሮት መስጠት፣ 259, 260

ከነሥጋዊ አካሏ ወደ ሰማይ ተወስዳለችን? 257, 258

“የእግዚአብሔር እናት” ናትን? 256, 257

የተፀነሰችው ያለኃጢአት ነውን? 257

ድንግል፣ 254–256, 260

ማበረታቻ፣ 117-121

ማኅበረሰብ

ለዕድገቱ ስለመሥራት የምሥክሮቹ አቋም፣ 208, 209

ማጨስ፣ 110-112

ምስሎች፣ 183-187

ለአምልኮ የሚረዱ ናቸውን? 183, 184

ማርያም፣ 258, 259

ምስል ወይስ ጣዖት? 183–185

ባቢሎናውያን፣ 49, 50

“የቅዱሳን”፣ 184, 185, 353

ምዋርት፣ ጨዋታዎች፣ 385, 386

ምድር፣ 113-117, 200

ለዘላለም ትኖራለች፣ 43, 44, 113-115

ማንም የማይሞት ከሆነ ያ ሁሉ ሰው የት ይኖራል? 116, 117, 339

በምድር ላይ ለዘላለም መኖር፣ 165, 166

በምድር ላይ የሚኖሩት ከሰማይ የተመለሱ ሰዎች ናቸውን? 115, 116, 315

ክፉው ዓለም ከጠፋ በኋላ በምድር ላይ በሕይወት የሚተርፉ፣ 240, 314

የተፈጠረች ለመሆኗ ማረጋገጫ፣ 84

የወደፊቷ ገነት፣ 232, 284-288

የፕላኔቷ ቅርጽ፣ 61

ምግብ፣ በመንግሥቲቱ ጊዜ ይትረፈረፋል፣ 229

የእንስሳት ሥጋ፣ 70

ሞት፣ 14, 97-104

“ሌላ ሕይወት አይተን መጣን” ስለሚባለው፣ 100, 101

ማጨስ ለመሞት ምክንያት መሆኑ፣ 110, 111

ነፍስ፣ 169, 376, 377

አዳማዊው ሞት ይቀራል፣ 231

ከሞት በኋላ ቅጣት አለ? 172-176, 299

የለቅሶ ልማዶች፣ 102, 103

የመሞቻ ቀን ተወስኗል? 103, 104, 138, 139

የባቢሎናውያን አመለካከት፣ 50

የትንሣኤ ተስፋ፣ 118, 231, 335-339

የአምላክ ዓላማ ምን ነበር? 97, 98, 103, 245

የኢየሱስ ሞት የተለየ ነው፣ 305, 306

ሥላሴ፣ 404-427

ቀኖናው የያዛቸው ሐሳቦች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ናቸውን? 405-411

እምነቱን የሙጥኝ ብለው የያዙ ሰዎች ያሉበት ሁኔታ፣ 424, 425

የሥላሴ አማኞች የሚጠቀሙባቸው ጥቅሶች ለእምነቱ ጽኑ መሠረት የሚሆኑ ናቸውን? 411-424

የትምህርቱ አመጣጥ፣ 41, 49, 404, 405

ሥራ፣ ከእምነት ጋር መጣጣም አለበት፣ 132, 133, 357, 358

ሥራ ማግኘት፣ መንግሥቲቱ ታስገኛለች፣ 11, 156, 230

ሥቃይ፣ በራእይ ውስጥ የተጠቀሰው ዘላለማዊ፣ 172, 173

ሀብታሙ ሰው እና አልዓዛር፣ 175

ረሀብ፣ የመጨረሻ ቀኖች፣ 235, 236, 241

ሪኢንካርኔሽን፣ 316-320

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማስረጃ አለው? 317-319

አንዳንድ ሰዎችን ወይም ቦታዎች እንደምናውቃቸው ሆኖ የሚሰማን እንግዳ ስሜት፣ 316, 317

ከመጽሐፍ ቅዱስ ተስፋዎች የተለየ ነው፣ 319, 320

ራስን መሸፈን፣ ለምን አስፈለገ? 433, 434

ርግማን፣ የጥቁር ዘር ተረግሟል? 302, 303

ሰላም፣ 14, 228, 229

ሰሎሞን፣ ሚስቶቹ፣ 250, 251

ሰማይ፣ 162-168

በሰማይ የሚኖሩ ያላቸው አካል፣ 218, 219, 313, 314, 333-336

በአካል መነጠቅ፣ 311-316

አንዳንዶች ወደ ሰማይ የሚሄዱት ለምንድን ነው? 168, 335

ክርስቲያኖች ወደ ሰማይ የሚወሰዱት መቼ ነው? 311-315

ወደ ሰማይ የሚሄዱት ሰዎች ቁጥር፣ 166, 167

ወደ ሰማይ የሚወሰዱት ወደ ምድር ይመለሳሉን? 115, 116, 315

ወደዚያ የሚሄዱ እነማን ናቸው? 162-164, 166, 167

የማርያም አካል፣ 257, 258

ገነት፣ 284, 286, 287

ጌታ ‘ከሰማይ ይወርዳል’፣ 312

ሰንበት፣ 344-350

ለክርስቲያኖች ያለው ትርጉም፣ 348-350

ክርስቲያኖች ሳምንታዊ ሰንበት ያከብራሉን? 344, 345

ሰንደቅ ዓላማ፣ ክርስቲያናዊው አመለካከት፣ 273–275

ሰይጣን ዲያብሎስ በጥልቅ ውስጥ መጣሉ፣ 364, 365

ለክፋት ተጠያቂ፣ 427, 428

መንፈሳዊ አካል፣ 360-362

በሕይወት እንዲኖር ለምን ተፈቀደለት? 362, 363

ብሔራትን ወደ አርማጌዶን እየነዳ ነው፣ 47

ከሰማይ ተጥሏል፣ 96, 97, 364, 365

ከየት መጣ? 362

የዓለም ገዢ፣ 363, 364

የዚህ ዓለም አምላክ፣ 363, 364

ሲኦል፣ 169, 172

ሳይንስ፣ በፍጥረት ማመን፣ 83-85

መጽሐፍ ቅዱስ ሳይንቲስቶች ተመራምረው የደረሱባቸውን ነገሮች አስቀድሞ ገልጿል፣ 61

በአምላክ ማመን፣ 146, 147

እርስ በርስ የሚጋጩ የዝግመተ ለውጥ ንድፈ ሐሳቦች፣ 121-123

ሲኦል፣ 169-176

ሀብታሙ ሰውና አልዓዛር፣ 175

በራእይ ውስጥ የተጠቀሰው ‘ዘላለማዊ ሥቃይ፣’ 172, 173

ወደዚያ የሚሄዱ እነማን ናቸው? 170

ገሃነም፣ 173, 174

ሳኦል፣ በመናፍስት ጠሪ አማካኝነት “ከሳሙኤል” ጋር ተነጋግሯል፣ 383, 384

ሴቶች፣ መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ዝቅተኛ ፍጡር አድርጎ አይገልጻቸውም፣ 431, 432

ራስን መሸፈን፣ 433, 434

አገልጋዮች፣ 433

ኮስሜቲክስ እና ጌጣጌጥ፣ 435

ስደት፣ ለመጽናት የሚረዱ ማበረታቻዎች፣ 119

ምሥክሮቹ የሚሰደዱት ለምንድን ነው? 207, 208, 238

ቀጥ ያለ እንጨት፣ ኢየሱስ የሞተበት፣ 87–89

ቀን፣ የፍጥረት ቀን ርዝመት፣ 87, 126

ቁርባን፣ በየስንት ጊዜው፣ 264, 265

መሥዋዕት፣ 261, 263, 264

በመንጽሔ ያሉትን ነፍሳት ከስቃይ ያሳርፋቸዋልን? 265

ወደ ክርስቶስ ሥጋና ደምነት ይለወጣል የሚባለው ትምህርት፣ 261, 262

ቁሳዊ ሀብት፣ 188, 189, 390

ቃል፣ የስድብ ቃል፣ 391

በታላቅ ስሜት ተውጦ መናገር፣ 399, 400

ቃየን፣ ሚስቱ፣ 301

ቅሪተ አካላት፣ ዝግመተ ለውጥ፣ 123, 124

ቅርሶች፣ የቅድስና አክብሮት ማሳየት፣ 353

ቅዱሳን፣ 351-355

ለቅዱሳን መጸለይ፣ 352

ምስሎችና ቅርሶች፣ 184, 185, 353

አክሊለ ብርሃን፣ 353, 354

ከኃጢአት ሁሉ የነጹ ናቸውን? 354

ቅጣት፣ መከራ የአምላክ ቅጣት ነውን? 397, 398

ከሞት በኋላ አለ? 299

ዘላለማዊ ቅጣት፣ 172-174

በልሳናት መናገር፣ 399-403

ስጦታው እስከመቼ የሚቆይ ነበር? 402, 403

አንድ ሰው የአምላክ መንፈስ ያለው መሆኑን የሚያረጋግጥ ነውን? 399-400

በመንፈስ አነሣሽነት መጻፍ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኝ መረጃ፣ 58-62

በሥልጣን መባለግ፣ ዘላቂ መፍትሔው፣ 154, 155

በራስ መመራት፣ ሊሸሹት የሚገባ አቋም፣ 190, 191

የመጽሐፍ ቅዱስን የአቋም ደረጃዎች ባለመጠበቅ እውነተኛ ነፃነት ይገኛልን? 188-190

በሽታ፣ የእምነት ፈውስ፣ 157-159, 161, 162

ዘላቂ ፈውስ፣ 118, 161, 229, 230

በቁሳዊ ንብረቶች ፍላጎት የሚመራ ሕይወት፣ 390

ይታይልኝ ማለት፣ 390

በ1914 መንግሥቲቱ ተቋቋመች፣ 94-97

የዓለማዊ ታሪክ ጸሐፊዎች አመለካከት፣ 239, 240

በአካል መነጠቅ፣ 311-316

በእሳት መጠመቅ፣ 56

ምድር በእሳት ትጠፋለች? 114, 115

በዓላት፣ ገና፣ 176-178

ብሔራዊ በዓላት፣ 182, 183

ዘመን መለወጫ፣ 180

“የሙታን መናፍስትን” ለማሰብ፣ 181, 182

የእናቶች ቀን፣ 182

የቫለንቲን ቀን፣ 182

ፋሲካ፣ 179, 180

ባቢሎን፣ የጥንቷ ከተማ፣ 47–49

ሕልም፣ 105

ሦስት ጣምራ አማልክት፣ 49

መስቀል፣ 89, 90

መናዘዝ፣ 81

ኮከብ ቆጠራ፣ 50, 145

ዛሬ ያሳደረችው ሃይማኖታዊ ተፅዕኖ፣ 49, 50

ጴጥሮስ በባቢሎን፣ 40

ቤተሰብ፣ 11, 253

ቤት ማግኘት፣ 11, 155230

ቤዛ፣ 305-311

ለምን አስፈለገ? 306-308

ልጆች፣ 395, 396

በአኗኗራችን ላይ የሚያመጣው ለውጥ፣ 310, 311

የኢየሱስ ሞት የተለየ የነበረው እንዴት ነው? 305, 306

ጥቅሞቹ ለማን እና ለምን? 308-311

ብሔራዊ መዝሙሮች፣ የክርስቲያኖች አመለካከት፣ 273, 274

ብሕትውና፣ 41, 42

ተአምራት፣ የኢየሱስ፣ 216, 217, 229, 230

ዘመናዊ ተአምራት፣ 134, 157-159

ተአምራዊ ፈውስ፣ 157-162

በመናፍስት ኃይል መፈወስ አደገኛ ነው፣ 160, 161, 384, 385

ተአምራዊ ፈውስ— በዛሬው ጊዜ በአምላክ መንፈስ ይከናወናልን? 157-159, 161, 162

ተስፋ መቁረጥ፣ 117-121

ተድላን ማሳደድ፣ 106, 107, 390

ታላቁ መከራ፣ በሕይወት የሚተርፉ፣ 240, 314

ታላቂቱ ባቢሎን፣ ማንነቷ፣ 47-51

ከርሷ የመውጣቱ አጣዳፊነት፣ 51, 52

ትርጉሞች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች አስተማማኝነት፣ 62, 63, 277,

አተረጓጎም በሚለያይበት ጊዜ፣ 415

ትንሣኤ፣ 332-339

ምድራዊ፣ 336-339

ሰማያዊ፣ 335, 336

ኢየሱስ የተነሣበት አካል፣ 218, 219, 333, 334

ከሪኢንካርኔሽን የተለየ ነው፣ 319, 320

ትንቢት፣ 140–142, 295-298

ለምን ከፍተኛ ትኩረት ልንሰጣቸው ይገባል? 296–298

ገና ያልተፈጸሙ፣ 295, 296

ፍጻሜዎች፣ 58-60, 94-97, 156, 234-238

ትንባሆ፣ 110-112

ቸነፈር፣ የመጨረሻዎቹ ቀኖች፣ 236, 237

ኃጢአት፣ (የአዳም) የአምላክ “ዕቅድ” ነበርን? 29, 142, 143

መናዘዝ፣ 81, 82

ማርያም ኃጢአት የሌለባት ነበረችን? 257

ቅዱሳን ኃጢአት የሌለባቸው ናቸውን? 354

በአሁኑ ጊዜ ኃጢአት የሚባል ነገር አለ? 371–373

በውዴታ የሚፈጸም፣ 79, 80, 82, 83, 370

ከአምላክ ጋር ያለንን ግንኙነት እንዴት ይነካል? 373

ከኃጢአት መንጻት፣ 54300

የኃጢአት ይቅርታ፣ 54, 79, 80

ፍጽምና ያላቸው ፍጡራን እንዴት ሊሠሩ ይችላሉ? 370, 371

ነቢያት፣ እውነተኛና ሐሰተኛ የሆኑትን መለየት፣ 133-136

ኑፋቄዎች፣ 33, 34, 202, 203

አለመሞት

የሕዝበ ክርስትና እምነት አመጣጥ፣ 377, 378

የሰው ነፍስ የማትሞት አይደለችም፣ 29, 3099, 100, 376

አልፋና ኦሜጋ፣ 411, 412

አምላክ፣ 10, 146-152

ለመኖሩ ማረጋገጫ፣ 146-148, 151, 152

መጀመሪያ የሌለው፣ 148, 149

ስሙ — በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ውስጥ የሚገኝባቸው ቦታዎች፣ 191-195

‘ብቻውን እውነተኛ አምላክ የሆነው’፣ 150, 151, 410

ኢየሱስ አምላክ ሲባል፣ 150, 151, 213–215, 410, 413, 415–417

እውን አካል፣ 148

(“ይሖዋ” የሚለውንም ተመልከት።)

አምልኮ፣ ሁሉም ፍጥረታት አንድ ሲሆኑ፣ 228

ለኢየሱስ መስገድ፣ 216

መስቀል፣ 90, 91

ሰዎችን ማምለክ፣ 391

በምስሎች መጠቀም፣ 49, 50, 183-187, 258, 259353

አምላክ የሚቀበለው ሁሉንም አይደለም፣321, 322

አሥርቱ ትእዛዛት፣ ተሽረዋል፣ 347, 348

አርማጌዶን፣ 9, 43-47

ምንነቱ፣ 43, 44

በሕይወት የሚተርፉ፣ 46

ውጊያው የሚደረግበት ቦታ፣ 44, 45

አብርሃም፣ ሚስቶች፣ 250

አብዮት፣ 154, 155

አስማት፣ 50

አስቀድሞ መወሰን:- “ዕድል” የሚለውን ተመልከት።

አስቀድሞ ማወቅ:- “ዕድል” የሚለውን ተመልከት።

አስቀድሞ የተወሰነ ዕድል፣ አዳም፣ 142, 143

ክርስቲያኖች፣ 144

“የአምላክ ፈቃድ ነው፣” 139, 140

የአስቆሮቱ ይሁዳ፣ 143, 144

ያዕቆብ እና ዔሳው፣ 143

(“ዕድል” የሚለውንም ተመልከት።)

አንድነት፣ ሁሉም ፍጥረታት በአምልኮ አንድ ሲሆኑ፣ 228

ሁሉም ዘሮች አንድ ሲሆኑ፣ 304, 305

አክሊለ ብርሃን፣ 353, 354

አይሁዶች፣ 221-226

ለእነርሱ መመስከር፣ 22, 23

ምርጥ ሕዝብ ናቸውን? 221-223

የ144,000ዎቹን ማንነት መለየት፣ 166, 167

የኢየሱስን መሲሕነት አለመቀበል፣ 212, 213

አደንዛዥ ዕፆች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች፣ 106, 107, 110-111

ማሪዋና፣ 108, 109, 112

ትንባሆ፣ 109-111

ከሱስ መላቀቅ፣ 112

ጠንቆቹ፣ 108-111

አደጋዎች፣ አምላክ “የተፈጥሮ” አደጋዎችን ለምን ይፈቅዳል? 396, 397

አዲስ ያቆጠቆጡ ሃይማኖቶች፣ ምሥክሮቹ ያልሆኑበት ምክንያት፣ 202, 203

አዳም እና ሔዋን፣ 27-29

ለዘሮቻቸው የተሰጠ ቤዛ፣ 307, 308

በታሪክ ውስጥ የነበሩ ሰዎች፣ 27, 28128, 129

ሰማይ እንዲሄዱ ታስቦ ነበርን? 163

ኃጢአት— የአምላክ “ዕቅድ” ነበርን? 29142, 143

አዳም በሠራው ለምን እንሰቃያለን? 393-395

እንዴት ኃጢአት ሊሠሩ ቻሉ፣ 370, 371

ጋብቻ፣ 249

አዳኝ፣ ይሖዋ፣ 412

ኢየሱስ ክርስቶስ፣ 220, 221, 297, 298, 412, 413

አገልጋዮች፣ ሴቶች፣ 433

አጋንንት፣ በብሔራት ላይ የሚያሳድሩት ተፅዕኖ፣ 47, 153364

ለክፋት ተጠያቂዎች፣ 427

መናፍስትነት፣ 361, 383-387

ሰው መስለው ይታያሉን? 386

ኢየሱስ ክርስቶስ፣ 210-221

ለይሖዋ የተሰጡ የማዕረግ ስሞች ለእርሱም አገልግለዋል፣ 411-413

መለኮትነቱ፣ 427

ሞቱ፣ 305, 306

በታሪክ ውስጥ የነበረ ሰው ነው፣ 210, 211

በዕብራይስጥ ቅዱሳን ጽሑፎች ውስጥ የሚገኙ ስለ ይሖዋ የሚናገሩ ጥቅሶች ለኢየሱስ ክርስቶስ እንደሚሠሩ ሆነው መጠቀሳቸው፣ 413, 414

“በደመና ይመጣል”፣ 313, 342, 343

ቤዛዊ መሥዋዕቱ፣ 70, 305-311

ብዙ አይሁዶች ያልተቀበሉት ለምንድን ነው? 212, 213

ትምህርቶቹ ከሁሉ የላቁ ናቸው፣ 290, 291

ንግሥናው፣ 94-97, 232, 233

አምላክ (a god) እንጂ እግዚአብሔር (the God) አይደለም፣ 213, 214, 415–417

አዳኝ፣ 217, 220, 221, 297, 298, 412

እንዲያው ጥሩ ሰው ብቻ ነበርን? 211

ከመገኘቱ ጋር የተያያዙ ክንዋኔዎች፣ 234-238, 340, 341, 343, 344

ከሞት የተነሣበት አካል፣ 218, 219, 333, 334

ከድንግል ተወለደ፣ 254, 255

“ዓለት”፣ 36, 37

የሞተው ቀጥ ባለ እንጨት ላይ ወይስ በመስቀል? 87–89

የሞቱ መታሰቢያ፣ 264–269

‘የፍጥረት በኩር፣’ 407, 408

ይሖዋ ስሙ አይደለም፣ 198, 199

“ኋለኛው አዳም”፣ 28, 307

እምነት፣ 130-133

ሁሉም ሰው የሌለው ለምንድን ነው? 130, 131

እምነት ብቻውን አይበቃም፣ 132, 133, 357, 358

እንዴት ይገኛል? 131, 132

እስራኤል፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ይፈጸምባታልን? 224-226

መንፈሳዊ፣ 225, 226

እባብ፣ ሔዋንን አናግሯታል፣28

እንደገና መወለድ፣ 75-79

ለምን ያስፈልጋል? 75, 76

አለዚያ መንፈስ ቅዱስ አያገኙም? 77

አለዚያ አይድኑም? 76, 77

እንስሳት፣ ደማቸውን አፍስሶ መብላት፣ 70

ከሰዎች ጋር የሚኖራቸው ስምምነት፣ 231

ነፍሳት ናቸው፣ 375

እውነት፣ ሙሉ በሙሉ እውነት የሆነ፣ 65, 289

እጅግ ብዙ ሰዎች፣ ምድራዊ ተስፋ፣ 167, 168

ከታላቁ መከራ በሕይወት ይተርፋሉ፣ 314

ከአንድ በላይ ማግባት፣ 249–251

ከዋክብት፣ ኮከብ ቆጠራ፣ 50145

አንድ ኮከብ፣ ኮከብ ቆጣሪዎችን ወደ ሄሮድስ መራቸው፣ 177, 178

ኩራት፣ 389

ኪንግ ጄምስ ቨርሽን፣ 66, 67

ካህናትና ምዕመናን ብሎ መክፈል፣ 50

ክህደት፣ 33-36

ለከሃዲዎች የሚኖረን አመለካከት፣ 35, 36

የሚታወቁባቸው ምልክቶች፣ 34, 35

ክርስቲያኖች

እውነተኞቹን እንዴት ለይቶ ማወቅ ይቻላል? 159, 327–329, 401, 402

የይሖዋና የክርስቶስ ምሥክሮች፣ 209

ክፉ አድራጊው፣ የተሰጠው የገነት ተስፋ፣ 286-288

ክፋት፣ 131, 427-431

ለምን በዛ? 427, 428

መንግሥቲቱ ከተቋቋመች በኋላም የቀጠለው ለምንድን ነው? 96, 97

መከራ፣ የአምላክ ቅጣት ነው? 397, 398

ተጠያቂው፣ 142, 143, 427, 428

አምላክ ለምን ፈቀደ? 428-430

አምላክ እንደሌለ ያረጋግጣልን? 147, 148

ኮከብ ቆጠራ፣ 50, 145, 177, 178

ኮስሜቲክስ፣ ሴቶች ሲጠቀሙ፣ 435

ወንጀል፣ 10

መጨመሩ እውነት ነው፣ 237

ውሳኔዎች፣ የአምላክን ፈቃድ ችላ በማለት የሚደረጉ፣ 190, 388-391

በኮከብ ቆጠራ መመራት፣ 145

ዓለም፣ 435-438

መንፈሱን መከላከል፣ 388-391

መጨረሻው፣ 97, 436

ሲጠፋ በሕይወት የሚተርፉ፣ 240

ክርስቲያኖች ያላቸው አመለካከት፣ 201, 275, 328, 437, 438

ወደ ክርስትና መለወጥ፣ 233

የሁኔታዎቹ ትርጉም፣ 57, 58, 234–238

የሃይማኖቶች ጣልቃ ገብነት፣ 4250, 51

ገዢው፣ 363, 364, 436, 437

ዓለቱ ክርስቶስ እንጂ ጴጥሮስ አይደለም፣ 36-38

ዓመፅ፣ የመጨረሻ ቀኖች፣ 237, 389, 390

ዔሳው፣ ዕድሉ አስቀድሞ ተወሰኖ ነበርን? 143

ዕድል፣ 103, 104, 138-145

ሁሉም ነገር “የአምላክ ፈቃድ” ነውን? 139, 140

የሁሉም ሰው ዕድል አስቀድሞ በአምላክ የታወቀና የተወሰነ ነውን? 140-144

‘የመሞቻ ጊዜ’ አስቀድሞ የተወሰነ ነውን? 138, 139

ዝግመተ ለውጥ፣ 121-129

ሚዩቴሽን፣ 125

ሳይንሳዊ ነውን? 121, 122

በሳይንቲስቶቹ መካከል ያለ አለመስማማት፣ 122, 123

አምላክ ተጠቅሞበታልን? 85, 128, 129

የቅሪተ አካላት መረጃ፣ 123, 124

የዘመናት ማስሊያ ዘዴዎች፣ 92, 93

“ጦጣ መሰል ሰዎችን” የሚያሳዩ ስዕሎች፣ 125, 126

የሀብታሙ ሰው እና የአልዓዛር ምሳሌ፣ 175

የልደት ቀን፣ 67-69

የመታሰቢያው በዓል፣ የሚውልበት ቀን፣ 268, 269

ምሳሌያዊዎቹ ቂጣና ወይን፣ 266, 267

በየስንት ጊዜው? 264, 268, 269

ተካፋዮቹ፣ 267

ትርጉሙ፣ 266, 267

የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች፣ 38, 39

የመንፈስ ስጦታዎች፣ ለምን ተሰጡ? 160

የመጨረሻ ቀኖች፣ 13, 234-243

በ1914 ጀመሩ፣ 239, 240

አሁንም ቀጥለዋል፣ 234-238, 241, 242

እስካሁን የቆዩበት ምክንያት፣ 240, 241

የሙሴ ሕግ፣ “የሥርዓት” እና “የሥነ ምግባር” ሕግጋት ተብሎ መከፈሉ፣ 346, 347

መሻሩ፣ 347, 348

የምግብ እጥረት፣ የመጨረሻ ቀኖች፣ 235, 236

የምድር መናወጥ፣ የመጨረሻ ቀኖች፣ 236, 240, 241

አምላክ ለምን ይፈቅዳል? 396, 397

የራስነት ሥልጣን፣ 432, 433

የሰው አካል፣ ለዘላለም እንዲኖር ሆኖ የተሠራ፣ 247

የተፈጠረ ለመሆኑ ማረጋገጫ፣ 84, 85

የሰው ዘሮች፣ 300-305

አንድ ወላጅ፣ 27, 300, 301

የመልክ መለያየት ምክንያቶች፣ 302

የጥቁር ዘር አመጣጥ፣ 302, 303

የሲኦል እሳት፣ የእምነቱ ምንጭ፣ 175, 176

የቀድሞ ኅልውና፣ 162

የቀድሞ አባቶች፣ ሞተዋል፣ ማንንም ሊረዱ ወይም ሊጎዱ አይችሉም፣ 29, 30

በሕይወት ሳሉ ማፍቀር፣ 30, 31

ከሙታን መልእክት ይመጣል? 31, 99–101

የተፈጥሮ አደጋዎች (የሚባሉት) እንዲደርሱ ለምን ተፈቀደ? 396, 397

“የተወሰኑት የአሕዛብ ዘመናት”

ማስላት፣ 94-97

የኃይል እርምጃ፣ 391

የነፍስ መሞት፣ 169, 170, 299, 376

ምንድን ናት? 374-376

ሪኢንካርኔሽን፣ 316-320

ትንሣኤ፣ 332, 333

ከመንፈስ የተለየ ነገር ነው፣ 376, 377

የማትሞት ነች የሚለው እምነት አመጣጥ፣ 101, 377, 378

የአልኮል መጠጦች

ከልክ በላይ የመጠጣት መዘዝ፣ 189

ማሪዋና ከመጠጥ ይለያል፣ 109, 110

የአምላክ ልጆች፣ 76, 303, 304

የአስቆሮቱ ይሁዳ፣ አድራጎቱ አስቀድሞ ተወስኖ ነበርን? 143, 144

የአዲሲቱ ዓለም ትርጉም፣ 276-280

ተርጓሚዎች፣ 276, 277

የትርጉሙ ዓይነት፣ 276, 277

የወጡ የሚመስሉ ጥቅሶች፣ 278

የይሖዋ ስም በግሪክኛ የክርስቲያን ቅዱሳን ጽሑፎች ውስጥ፣ 277, 278

የእምነት ፈዋሾች፣ 157–159, 399-401

የእናቶች ቀን፣ 182

“የእግዚአብሔር እናት” (ማርያም)፣ 256, 257

የክርስቶስ መመለስ፣ 340-344

መገኘት፣ 340, 343, 344

የማይታይ፣ 341-343

የወደፊቱ ጊዜ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይናገራል? 11, 12, 140, 141, 228–232, 295, 296

ወደ መናፍስትነት ዘወር ማለት የሌለብን ለምንድን ነው? 385

የዓለም መንፈስ፣ መለያ ባሕርያቱ፣ 388-391

‘የዘላለም ሥቃይ፣’ 172-174

የዘር ባሕርያት ተሸካሚዎች ለዝግመተ ለውጥ

የዘመናት ስሌት፣ 1914⁠ን ማስላት፣ 94-97

ሳይንቲስቶች ዘመናትን የሚያሰሉባቸው ዘዴዎች፣ 92, 93

ከጥፋት ውኃ በፊት የነበሩት ሰዎች ዕድሜ፣ 93, 94

‘የተወሰኑት የአሕዛብ ዘመናት፣’ 94-97

መሠረት ናቸውን? 125

የዘመን መለወጫ በዓል ማክበር፣ 180, 181

የይሖዋ ምሥክሮች፣ 199-209

ለምን ይሰደዳሉ? 207, 208

ሐሰተኛ ነቢያት አይደሉም፣ 138

ሥራው የገንዘብ ድጋፍ የሚያገኘው እንዴት ነው? 202

ብቸኛው ትክክለኛ ሃይማኖት ነውን? 204

አጀማመራቸው፣ 203, 204

ከሌሎች የሚለዩአቸው እምነቶች፣ 199-201

የአመለካከት ማስተካከያዎች፣ 136, 137206

የአሜሪካ ሃይማኖት? 201, 202

የፆታ ግንኙነት፣ 188, 365-369

ከጋብቻ በፊት፣ 366, 367

የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፣ 366, 367

ግብረ ሰዶም፣ 367-368

የፋሲካ በዓል፣ 179, 180

የፍርድ ትንሣኤ፣ 337

የፍትሕ መጓደል፣ 12, 119, 120

የቫለንቲን ቀን፣ 182

ያህዌህ፣ ይሖዋ ወይስ ያህዌህ? 195–197

ያዕቆብ፣ ዕድሉ አስቀድሞ ተወስኖ ነበርን? 143

ሚስቶቹ፣ 250

“ያለ ኃጢአት ተፀንሳለች” (ማርያም)፣ 257

ይሖዋ፣ 191-199

መጀመሪያ የሌለው፣ 148, 149

ስሙ በሌሎች መጽሐፍ ቅዱሶች ውስጥ የሚገኝባቸው ቦታዎች፣ 191-193

ስሙ በግሪክኛ የክርስቲያን ቅዱሳን ጽሐፎች ውስጥ፣ 194, 195, 277, 278

በ“ብሉይ ኪዳን” ውስጥ የኢየሱስ ስም ነበረ? 198, 199

ብቸኛው እውነተኛ አምላክ፣ 150, 151, 410, 413, 415–417

የስሙ መቀደስ፣ 228

የስሙ አስፈላጊነት፣ 197, 198

ያህዌህ ወይስ ይሖዋ? 195–197

(“አምላክ” የሚለውንም ተመልከት።)

ይቅርታ

ሐዋርያት ይቅር የማለት ሥልጣን ተሰጥቷቸዋል፣ 80

ደህንነት፣ 11, 12, 230

ደመናት፣ ‘በደመና መነጠቅ’፣ 312

ኢየሱስ ‘በደመና ይመጣል’፣ 313, 342, 343

ደም፣ 69-75

ደም መውሰድ፣ አማራጮች፣ 72, 73

ልጆች፣ 73

በሰው ደም መጠቀም፣ 71

ከደም መራቅ፣ 69–71, 74, 75

አማራጭ ሕክምናዎች፣ 72

ደስታ፣ 13, 153, 154163

ደግነት፣ 13, 14

ዲያብሎስ፣ 360-365

ድርጅት፣ 280-284

አምላክ ድርጅት እንዳለው የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች፣ 280-283

አስፈላጊ ነውን? 325–327

የሚታየውን የአምላክ ድርጅት እንዴት ለይቶ ማወቅ ይቻላል? 283

ድንግል ማርያም፣ 254, 255

ገሃነም፣ 173, 174

ገለልተኝነት፣ 269-275

ሥጋዊ ጦርነቶች፣ 270-272

ሰንደቅ ዓላማዎችና ብሔራዊ መዝሙሮች፣ 273–275

በፖለቲካ እንቅስቃሴዎች መሳተፍ፣ 272, 273

ገነት፣ 284-288

ምድራዊ፣ 232, 284, 285

ክፉ አድራጊው በገነት፣ 286-288

ገና፣ 176-178

ጋብቻ፣ ወንድምና እህት፣ 252, 253

ሳይፋቱ መለያየት፣ 251

በሕግ ማስመዝገብ፣ 248, 249

እንዴት ማሻሻል ይቻላል፣ 253

ከአንድ በላይ ማግባት፣ 249–251

ከጋብቻ በፊት የጾታ ግንኙነት፣ 366, 367

ፍቺ፣ 251, 252

ጌጣጌጥ፣ ሴቶች ይጠቀማሉ፣ 435

ግብረ ሰዶም፣ 367-369

ጥልቁ፣ ሰይጣን የታሰረበት፣ 364, 365

ጥምቀት፣ “ስለ ሙታን”፣ 55, 56

በመንፈስ ቅዱስ፣ 54–56

በእሳት፣ 56

ውኃ ውስጥ በመጥለቅ፣ 53, 54

ጥቁሮች፣ የከነዓን መረገም፣ 302, 303

ጥቅሶች፣ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የወጡ የሚመስሉት

ለምንድን ነው? 278

ጥበብ፣ ሰብዓዊ፣ 289-291

እውነተኛ፣ 288, 289

ጦርነቶች፣ በጥንት እስራኤል፣ 271

አርማጌዶን፣ 43-47

ክርስቲያናዊ አመለካከት፣ 270-272

የመጨረሻ ቀኖች፣ 234, 235

የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን፣ 42, 43

የኑክሌር ጦርነት፣ 43, 44113, 114

ጦርነት የሚቀርበት ጊዜ፣ 14229

ጨዋታዎች፣ ምዋርት ያለባቸው፣ 385, 386

ጭቆና፣ ዘላቂ መፍትሔው፣ 154, 155

ጴጥሮስ፣ “የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች”፣ 38, 39

ሮም ነበር ወይስ ባቢሎን? 40

‘ዓለቱ’ እሱ ነውን? 36–38

ጳጳሳት ተተኪዎቹ አይደሉም፣ 40

ጸሎት፣ 292-295

ለማርያም፣ 258

“ለቅዱሳን”፣ 352

ተገቢ ጉዳዮች፣ 294

አምላክ የሚሰማው የነማንን ጸሎት ነው? 292, 293

የማይቀበለው የነማንን ጸሎት ነው? 293, 294

ጽንፈ ዓለም፣ ከየት መጣ? 61

ፀረ ክርስቶስ፣ 32, 33

ፅንስ ማስወረድ፣ 25, 26

ፈውስ:- “ተአምራዊ ፈውስ” የሚለውን ተመልከት

ፍልስፍና፣ 288-291

ፍርሃት፣ የመጨረሻ ቀኖች፣ 237, 238

ይሖዋን መፍራት፣ 199

ሙታንን መፍራት፣ 30

ፍቅር፣ መቀዝቀዝ፣ 237

ሰውን ማፍቀር፣ 326

በዓለም ውስጥ መጥፋቱ፣ 13

አርማጌዶን የአምላክን ፍቅር ይጻረራልን? 46, 47

የእውነተኛው ሃይማኖት መለያ ምልክት፣ 328

ፍትሕ፣ 155, 230

ፍቺ፣ 251, 252

ፍጥረት፣ 83-87

ሳይንሳዊ በሆነው ዓለም በፍጥረት ማመን፣ 83-85

የተሠሩበት ማቴሪያል ከየት መጣ፣ 86

የአካላዊ አሠራር ተመሳሳይነት፣ 86

የፈጀው ጊዜ፣ 87

ፕላኔቶች፣ በሌሎቹ ላይ ሕይወት አለ? 247, 248

ፖለቲካ፣ የክርስቲያኖች አመለካከት፣ 272, 273

የሃይማኖቶች ጣልቃ ገብነት፣ 50, 51

ጓደኝነት፣ መጥፎ፣ 189