በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክፍል 3

“ጥበበኛ ልብ”

“ጥበበኛ ልብ”

እውነተኛ ጥበብ አጥብቀህ ልትሻው የሚገባ ውድ ሀብት ነው። የዚህ ጥበብ ብቸኛ ምንጭ ይሖዋ ነው። ታማኙ ኢዮብ ይሖዋን አስመልክቶ ሲናገር “ጥበበኛ ልብ አለው” ብሏል። በዚህ ክፍል ውስጥ ገደብ የለሽ የሆነውን የይሖዋ አምላክ ጥበብ ጠለቅ ብለን እንመረምራለን።—ኢዮብ 9:4

በዚህ ክፍል ውስጥ

ምዕራፍ 17

‘የአምላክ ጥበብ እንዴት ጥልቅ ነው!’

የአምላክ ጥበብ ከእውቀቱና ከማስተዋሉ ጭምር የላቀ ነው የምንለው ለምንድን ነው?

ምዕራፍ 18

‘በአምላክ ቃል’ ላይ የተንጸባረቀ ጥበብ

አምላክ መልእክቱን በጽሑፍ ለማስፈር በሰዎች የተጠቀመው ለምንድን ነው? በመጽሐፉ ላይ አንዳንድ ሐሳቦችን ሳያካትት የቀረውስ ለምንድን ነው?

ምዕራፍ 19

“በቅዱስ ሚስጥር የተገለጠው . . . የአምላክ ጥበብ”

አምላክ ደረጃ በደረጃ የገለጠው ቅዱስ ሚስጥር ምንድን ነው?

ምዕራፍ 20

“ጥበበኛ ልብ አለው”—ግን ትሑት ነው

የአጽናፈ ዓለሙ ሉዓላዊ ጌታ ትሑት የሆነው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 21

ኢየሱስ ‘ከአምላክ የመጣውን ጥበብ’ ገልጧል

ኢየሱስ ያስተማረበት መንገድ በጣም አስደናቂ ከመሆኑ የተነሳ በአንድ ወቅት እሱን ይዘው እንዲመጡ የታዘዙ ወታደሮች ባዶ እጃቸውን ተመልሰዋል!

ምዕራፍ 22

‘ከሰማይ የሆነውን ጥበብ’ በአኗኗርህ እያንጸባረቅህ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ አምላካዊ ጥበብ ለማዳበር የሚረዱህን አራት ነጥቦች ያብራራል።