በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክፍል 4

“አምላክ ፍቅር ነው”

“አምላክ ፍቅር ነው”

ፍቅር ይሖዋ ካሉት ባሕርያት ሁሉ ዋነኛው ከመሆኑም በላይ እጅግ ማራኪ የሆነው ባሕርይው ነው። ይህ ዕፁብ ድንቅ የሆነ ባሕርይ ያሉትን አንዳንድ ግሩም ገጽታዎች ስንመረምር መጽሐፍ ቅዱስ “አምላክ ፍቅር ነው” ሲል የሚናገረው ለምን እንደሆነ ይበልጥ ግልጽ ይሆንልናል።—1 ዮሐንስ 4:8

በዚህ ክፍል ውስጥ

ምዕራፍ 23

‘እሱ አስቀድሞ ወዶናል’

“አምላክ ፍቅር ነው” የሚለው መግለጫ ትርጉሙ ምንድን ነው?

ምዕራፍ 24

“ከአምላክ ፍቅር ሊለየን” የሚችል ነገር የለም

በአምላክ ፊት ዋጋ የላችሁም የሚለውን ውሸት አትመኑ።

ምዕራፍ 25

‘ከአንጀት የሚራራልን አምላካችን’

አምላክ ለአንተ ያለው ስሜት አንዲት እናት ለልጇ ካላት ስሜት ጋር የሚመሳሰለው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 26

‘ይቅር ለማለት ዝግጁ’ የሆነ አምላክ

አምላክ ሁሉንም ነገር የሚያስታውስ ከሆነ ይቅር ካለን በኋላ በደላችንን የሚረሳው እንዴት ነው?

ምዕራፍ 27

“ጥሩነቱ ምንኛ ታላቅ ነው!”

የአምላክ ጥሩነት ምን ያካትታል?

ምዕራፍ 28

“አንተ ብቻ ታማኝ ነህ”

ይሖዋ እምነት የሚጣልበት አምላክ ነው፤ ታማኝነቱ ግን ከዚህም የላቀ ነው የምንለው ለምንድን ነው?

ምዕራፍ 29

‘የክርስቶስን ፍቅር ማወቅ’

ኢየሱስ የይሖዋን ፍቅር ያንጸባረቀባቸው ሦስት መንገዶች።

ምዕራፍ 30

“በፍቅር መመላለሳችሁን ቀጥሉ”

አንደኛ ቆሮንቶስ ፍቅር ልናሳይ የምንችልባቸውን የተለያዩ መንገዶች ይነግረናል።