በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ጓደኝነት

ጓደኝነት

ክፍል 3

ጓደኝነት

ጓደኛ መያዝ ምን ያህል አስፈላጊ ነው ትላለህ?

□ አስፈላጊ አይደለም

□ በተወሰነ ደረጃ ያስፈልጋል

□ በጣም ያስፈልጋል

በቀላሉ ጓደኛ መያዝ ትችላለህ?

□ አዎ

□ አይ

በጣም የምትወደው ጓደኛ አለህ?

□ አዎ

□ አይ

ጓደኛህ ሊኖረው ይገባል የምትለው ባሕርይ ምንድን ነው? ․․․․․

መጽሐፍ ቅዱስ “ወዳጅ ምንጊዜም ወዳጅ ነው፤ ወንድምም ለክፉ ቀን ይወለዳል” ይላል። (ምሳሌ 17:17) አንተም የሚያስፈልግህ እንዲህ ዓይነት ጓደኛ ነው! ይሁንና ጓደኛ መያዝ ከባድ ሊሆንብህ ይችላል፤ ጓደኛ ብትይዝ እንኳ ጓደኝነቱ እንዳይቋረጥ ማድረግ ይበልጥ ከባድ ሊሆን ይችላል። ታዲያ ጥሩ ጓደኞች መያዝም ሆነ ጓደኝነታችሁ እንዲቀጥል ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው? ከምዕራፍ 9-12 ላይ የቀረቡትን ምክሮች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

[በገጽ 84 እና 85 ላይ የሚገኝ ባለ ሙሉ ገጽ ሥዕል]