በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መዝሙር 133:1ን በቃል መያዝ

መዝሙር 133:1ን በቃል መያዝ

መዝሙር 20ን ከዘመርክ በኋላ ይህን ሥዕል ቀለም ቀባ፤ ከዚያም ስብሰባዎቻችን አስፈላጊ የሆኑበትን ምክንያት ማስታወስ እንድትችል መዝሙር 133:1ን በቃልህ ያዝ።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን

ለስብሰባ ስንገናኝ በረከትህ አይለየን (መዝሙር 93)

ይህን መዝሙር አብረህ ዘምር፤ አንዳንድ ጓደኞችህ በጉባኤ ስብሰባ ላይ ለመገኘት ምን እንደሚያደርጉ ተመልከት።

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።