ሣጥን 8ለ
ስለ መሲሑ የተነገሩ ሦስት ትንቢቶች
1. “ሕጋዊ መብት ያለው” (ሕዝቅኤል 21:25-27)
የተወሰኑት የአሕዛብ ዘመናት (607 ዓ.ዓ.–1914 ዓ.ም.)
-
607 ዓ.ዓ.—ሴዴቅያስ ከዙፋኑ እንዲወርድ ተደረገ
-
1914 ዓ.ም.—መሲሐዊውን መንግሥት ለመቀበል “ሕጋዊ መብት ያለው” ኢየሱስ ንግሥናውን በመቀበል እረኛና ገዢ ሆነ
ሕዝቅኤል 34:22-24)
2. “አገልጋዬ . . . ይመግባቸዋል። . . . እረኛቸውም ይሆናል” (የመጨረሻዎቹ ቀናት (1914 ዓ.ም.–ከአርማጌዶን በኋላ)
-
1914 ዓ.ም.—መሲሐዊውን መንግሥት ለመቀበል “ሕጋዊ መብት ያለው” ኢየሱስ ንግሥናውን በመቀበል እረኛና ገዢ ሆነ
-
1919 ዓ.ም.—ታማኝና ልባም ባሪያ የአምላክን በጎች እንዲጠብቅ ተሾመ
ታማኝ ቅቡዓን በመሲሐዊው ንጉሥ ሥር አንድ ሆኑ፤ ቆየት ብሎ ደግሞ እጅግ ብዙ ሕዝብ ከእነሱ ጋር አንድ ሆኑ
-
ከአርማጌዶን በኋላ—የንጉሡ አገዛዝ ዘላለማዊ በረከቶች ያስገኛል
3. “በሁሉም ላይ አንድ ንጉሥ” ለዘላለም ይገዛል (ሕዝቅኤል 37:22, 24-28)
የመጨረሻዎቹ ቀናት (1914 ዓ.ም.–ከአርማጌዶን በኋላ)