በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ነህምያ፦ ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’—ክፍል 1

ነህምያ፦ ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’—ክፍል 1

ነህምያ በሹሻን ቤተ መንግሥት የነበረውን ሥልጣን ትቶ በመሄድ የታላቂቷን የይሖዋን ከተማ ግንቦች መልሶ መገንባት ጀመረ። ሆኖም ሥራው ከባድ መሆኑ ሳያንስ ሌሎች ፈታኝ ሁኔታዎችም አጋጥመውታል። ነህምያ የጸሎት ሰው መሆኑና ድፍረት ማሳየቱ ይህን ሥራ ዳር ለማድረስ የረዳው እንዴት ነው?