በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ነህምያ፦ ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’—ክፍል 2

ነህምያ፦ ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’—ክፍል 2

ነህምያ የኢየሩሳሌምን ግንቦች መልሶ የመገንባቱን ሥራ ካጠናቀቀ በኋላ ሌላ ተፈታታኝ ሁኔታ አጋጠመው። የብሔሩ መንፈሳዊነት በጊዜ ሂደት አሽቆልቁሎ ነበር። ነህምያ፣ ዕዝራና ሚልክያስ ተባብረው በመሥራት ንጹሑን አምልኮ መልሰው ለማቋቋም ቆርጠው ተነሱ።