ዳንኤል፦ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እምነት ያሳየ ሰው—ክፍል 1 አጫውት ዳንኤል፦ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እምነት ያሳየ ሰው—ክፍል 1 ዳንኤል ንጹሑን አምልኮ እንዲተው ከፍተኛ ጫና ቢደረግበትም ለይሖዋ ታማኝ ሆኗል። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በመጽሐፍ ቅዱስ የዘመን ስሌት መሠረት 1914 ምን የሆነበት ዓመት ነው? በዳንኤል ምዕራፍ 4 ላይ የተጠቀሰው “ሰባት ዓመት” ከሰው ልጅ አገዛዝ ጋር በተያያዘ አንድ ዓይነት ሁኔታ ሰፍኖ የነበረበትን ዘመን ያመለክታል። ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ? ይሖዋን የታዘዙ አራት ልጆች አይሁዳውያን ወጣቶች በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነጾር ቤተ መንግሥት ውስጥ በነበሩበት ጊዜም ጭምር ለይሖዋ ታማኝ ለመሆን ወስነው ነበር። ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ? ለዘላለም ጸንቶ የሚኖር መንግሥት ዳንኤል ናቡከደነጾር ያየው ሕልም ትርጉም ምን እንደሆነ ተናገረ። ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ? በትልቅ ዛፍ የተመሰለ መንግሥት ናቡከደነጾር ያየው ሕልም ወደፊት የሚገጥመውን ሁኔታ የሚገልጽ ነበር። አትም አጋራ አጋራ ዳንኤል፦ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እምነት ያሳየ ሰው—ክፍል 1 ቪዲዮዎች ዳንኤል፦ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እምነት ያሳየ ሰው—ክፍል 1 አማርኛ ዳንኤል፦ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እምነት ያሳየ ሰው—ክፍል 1 https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1102021059/univ/art/1102021059_univ_sqr_xl.jpg