በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ወዳጅነት

ወዳጅነት

የሰው ልጅ ሊመሠርተው የሚችለው ከሁሉ የላቀ ወዳጅነት የትኛው ነው?

መዝ 25:14፤ ዮሐ 15:13-15፤ ያዕ 2:23

በተጨማሪም ምሳሌ 3:32⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 5:22-24—ሄኖክ ከአምላክ ጋር የቅርብ ወዳጅነት መሥርቷል

    • ዘፍ 6:9—ኖኅ እንደ ቅድመ አያቱ እንደ ሄኖክ አካሄዱን ከአምላክ ጋር አድርጓል

ጥሩ ጓደኞች የሚያስፈልጉን ለምንድን ነው?

ምሳሌ 13:20፤ 17:17፤ 18:24፤ 27:17

በተጨማሪም ምሳሌ 18:1⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሩት 1:16, 17—ሩት ለናኦሚ ታማኝ ወዳጅ መሆኗን አሳይታለች

    • 1ሳሙ 18:1፤ 19:2, 4—ዮናታንና ዳዊት የጠበቀ ወዳጅነት መሥርተዋል

    • 2ነገ 2:2, 4, 6—ኤልሳዕ ለአሠልጣኙ ለነቢዩ ኤልያስ ታማኝ ፍቅር አሳይቷል

ከእምነት አጋሮቻችን ጋር አዘውትረን ጊዜ ማሳለፍ ያለብን ለምንድን ነው?

ጥሩ ወዳጅነት መመሥረት የምንችለው እንዴት ነው?

እምነታችንን ከማይጋሩ ሰዎች ጋር መወዳጀት ምን አደጋዎች አሉት?

ምሳሌ 13:20፤ 1ቆሮ 15:33፤ ኤፌ 5:6-9

በተጨማሪም 1ጴጥ 4:3-5፤ 1ዮሐ 2:15-17⁠ን ተመልከት

በተጨማሪም “ከዓለም ጋር መወዳጀት” የሚለውን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 34:1, 2—ዲና መጥፎ ጓደኞች መምረጧ አስከፊ መዘዝ አስከትሏል

    • 2ዜና 18:1-3፤ 19:1, 2—ጥሩው ንጉሥ ኢዮሳፍጥ ከክፉው ንጉሥ አክዓብ ጋር ለማበር በመምረጡ ይሖዋ ገሥጾታል

ይሖዋ አምላክን ከማያገለግሉ ሰዎች ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት አይኖረንም ማለት ነው?

ራሱን ለይሖዋ ወስኖ ካልተጠመቀ ሰው ጋር ትዳር መመሥረት ስህተት የሆነው ለምንድን ነው?

ትዳር” የሚለውን ተመልከት

ከክርስቲያን ጉባኤ ከተወገዱ ሰዎች ጋር ግንኙነት ሊኖረን የማይገባው ለምንድን ነው?