በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ጉራ

ጉራ

መዝ 94:4፤ 1ቆሮ 13:4፤ ያዕ 3:5, 14

በተጨማሪም ምሳሌ 21:24፤ ኤር 9:23, 24⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • መሳ 7:1-7—ይሖዋ፣ ድል የሚገኘው ከእሱ እንደሆነ ግልጽ ማድረግ ስለፈለገ የመስፍኑ ጌድዮን ሠራዊት ወደ 300 ሰዎች እንዲቀንስ አድርጓል

    • 2ነገ 18:28-35—የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም፣ ቃል አቀባዩን በመላክ ይሖዋ ኢየሩሳሌምን ከአሦር እጅ ሊታደጋት እንደማይችል ጉራ ነዝቷል