በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

በጎ አድራጎት

በጎ አድራጎት

ይሖዋ ወደር የለሽ ሰጪ መሆኑን ያሳየው እንዴት ነው?

አምላክን የማያስደስተው ምን ዓይነት ቸርነት ነው?

ማቴ 6:1, 2፤ 2ቆሮ 9:7፤ 1ጴጥ 4:9

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 4:3-7፤ 1ዮሐ 3:11, 12 —የቃየን መሥዋዕት በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት ያላገኘበት ምክንያት

    • ሥራ 5:1-11—ሐናንያና ሰጲራ ስለ ስጦታቸው ስለዋሹና በትክክለኛ ዝንባሌ ተነሳስተው ስላልሰጡ ተቀጥተዋል

አምላክን የሚያስደስተው ምን ዓይነት ቸርነት ነው?

ማቴ 6:3, 4፤ ሮም 12:8፤ 2ቆሮ 9:7 ዕብ 13:16

በተጨማሪም ሥራ 20:35⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሉቃስ 21:1-4—አንዲት ድሃ መበለት በጣም አነስተኛ ቢሆንም በልግስና በሰጠችው መዋጮ ኢየሱስ አድንቋታል

በመጀመሪያው መቶ ዘመን በነበረው ጉባኤ መዋጮ የማሰባሰብ ሥራ የተደራጀው እንዴት ነው?

ሥራ 11:29, 30፤ ሮም 15:25-27 1ቆሮ 16:1-3፤ 2ቆሮ 9:5, 7

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሥራ 4:34, 35—የክርስቲያን ጉባኤ ለጋስነት አሳይቷል፤ ሐዋርያት ደግሞ እርዳታው ለተቸገሩ ክርስቲያኖች እንዲደርስ አድርገዋል

    • 2ቆሮ 8:1, 4, 6, 14—የተቸገሩ ክርስቲያኖችን ለማገዝ በተደራጀ መንገድ የእርዳታ አገልግሎት ይሰጥ ነበር

ክርስቲያኖች ለቤተሰባቸውና ለመንፈሳዊ ወንድሞቻቸው ምን አስፈላጊ ኃላፊነት አለባቸው?

መጽሐፍ ቅዱስ ለድሆች ምን እንድናደርግ መመሪያ ይሰጠናል?

ሰዎች ከምንም ነገር በላይ የሚያስፈልጋቸው መንፈሳዊ እርዳታ መሆኑን የሚያሳየው ምንድን ነው?

ማቴ 5:3, 6፤ ዮሐ 6:26, 27፤ 1ቆሮ 9:23

በተጨማሪም ምሳሌ 2:1-5፤ 3:13፤ መክ 7:12ማቴ 11:4, 5፤ 24:14⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሉቃስ 10:39-42—ኢየሱስ መንፈሳዊ ነገሮች ቅድሚያ ሊሰጣቸው እንደሚገባ ማርታን አስገንዝቧታል