በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

በይሖዋ መታመን

በይሖዋ መታመን

ምሳሌ 3:5, 21-26፤ ኢሳ 26:3, 4 ኤር 17:7, 8

በተጨማሪም መዝ 34:8፤ 40:4, 5ምሳሌ 20:22፤ ኢሳ 30:15⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ዜና 5:18-20, 22—ከጠላት ጋር ውጊያ የገጠሙ አንዳንድ የእስራኤል ነገዶች በይሖዋ በመታመናቸው ድል ቀንቷቸዋል

    • 2ዜና 14:9-13—ንጉሥ አሳ፣ ታላቅ ሠራዊት ሲመጣበት ወደ ይሖዋ ጸልዮአል፤ በአምላኩ ምን ያህል እንደሚታመንም አሳይቷል