በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ድፍረት

ድፍረት

ዘዳ 31:6፤ መዝ 31:24፤ ዮሐ 16:33

በተጨማሪም መዝ 27:1, 2, 13, 14ሥራ 28:15፤ ፊልጵ 1:14⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ኢያሱ 1:1-3, 8, 9—ይሖዋ፣ እሱ የሰጠውን ኃላፊነት በድፍረት እንዲወጣ ኢያሱን አሳስቦታል

    • ሥራ 16:12, 22-24፤ 17:1, 2፤ 1ተሰ 2:2—ሐዋርያው ጳውሎስ መራራ ስደት ቢያጋጥመውም መስበኩን ለመቀጠል እንደምንም ድፍረት አግኝቷል