በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ውሳኔ

ውሳኔ

ጥሩ ውሳኔ ማድረግ እንድንችል አእምሯችንን እና ልባችንን ማዘጋጀት የምንችለው እንዴት ነው?

ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ውሳኔ ስናደርግ መቸኮል የሌለብን ለምንድን ነው?

ምሳሌ 21:5፤ 25:8፤ 29:20

በተጨማሪም ምሳሌ 19:2፤ መክ 5:21ጢሞ 5:22⁠ን ተመልከት

ውሳኔ ስናደርግ ፍጹም ያልሆነውን ልባችንን መስማት የሌለብን ለምንድን ነው?

ምሳሌ 28:26፤ ኤር 17:9

በተጨማሪም ዘኁ 15:39፤ ምሳሌ 14:12መክ 11:9, 10⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 2ዜና 35:20-24—ጥሩው ንጉሥ ኢዮስያስ ከይሖዋ የመጣን ምክር ችላ ብሎ ከፈርዖን ኒካዑ ጋር ጦርነት ገጠመ

ከባድ ውሳኔ ስናደርግ መጸለያችን ምን ያህል አስፈላጊ ነው?

ፊልጵ 4:6, 7፤ ያዕ 1:5, 6

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሉቃስ 6:12-16—ኢየሱስ 12ቱን ሐዋርያት ከመምረጡ በፊት ሌሊቱን ሙሉ ሲጸልይ አድሯል

    • 2ነገ 19:10-20, 35—ንጉሥ ሕዝቅያስ ከአቅሙ በላይ የሆነ ጠላት ሲገጥመው ወደ ይሖዋ ጸልዮአል፤ ይሖዋም ታድጎታል

ውሳኔ ስናደርግ ከሁሉ የተሻለውን መመሪያ የምናገኘው ከማን ነው? ውሳኔ ለማድረግ የሚረዳንስ እንዴት ነው?

መዝ 119:105፤ ምሳሌ 3:5, 6 2ጢሞ 3:16, 17

በተጨማሪም መዝ 19:7፤ ምሳሌ 6:23ኢሳ 51:4⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሥራ 15:13-18—በኢየሩሳሌም የሚገኘው የበላይ አካል ውሳኔ የሚጠይቅ ከባድ ሁኔታ ሲያጋጥመው መመሪያ ለማግኘት ቅዱሳን መጻሕፍትን አመሣክሯል

ውሳኔ የሚጠይቁ ጉዳዮች፦

ሁሉም የሕይወት ጉዳዮች

ሕክምና

ዘሌ 19:26፤ ዘዳ 12:16, 23፤ ሉቃስ 5:31፤ ሥራ 15:28, 29

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሥራ 19:18-20—የኤፌሶን ክርስቲያኖች ከአስማትና ከመናፍስታዊ ድርጊቶች ጋር ምንም ዓይነት ንክኪ እንዲኖራቸው አልፈለጉም

መንፈሳዊ ግቦች

መዝናኛ

መዝናኛ” የሚለውን ተመልከት

ሥራ

ሥራ” የሚለውን ተመልከት

ትዳር

ትዳር” የሚለውን ተመልከት

የጊዜ አጠቃቀም

ኤፌ 5:16፤ ቆላ 4:5

በተጨማሪም ሮም 12:11⁠ን ተመልከት

የጎለመሱ የአምላክ አገልጋዮች ውሳኔ ስናደርግ ሊረዱን የሚችሉት እንዴት ነው?

ኢዮብ 12:12፤ ምሳሌ 11:14፤ ዕብ 5:14

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ነገ 1:11-31, 51-53—ቤርሳቤህ፣ ነቢዩ ናታን የሰጣትን ምክር ሰምታለች፤ ይህም የራሷንም ሆነ የልጇን የሰለሞንን ሕይወት አትርፎላቸዋል

ሌሎች በእኛ ቦታ ውሳኔ እንዲያደርጉልን መጠየቅ የሌለብን ለምንድን ነው?

የአምላክን ምክር አቅልለን ከመመልከት ይልቅ ተግባራዊ ማድረግ ያለብን ለምንድን ነው?

መዝ 18:20-25፤ 141:5፤ ምሳሌ 8:33

በተጨማሪም ሉቃስ 7:30⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 19:12-14, 24, 25—ሎጥ ለልጆቹ እጮኞች ጥፋት እየመጣ መሆኑን አስጠነቀቃቸው፤ እነሱ ግን አልሰሙትም

    • 2ነገ 17:5-17—እስራኤላውያን የይሖዋን ምክር በተደጋጋሚ ችላ በማለት በክፉ ድርጊታቸው ስለገፉበት በግዞት ተወስደዋል

ውሳኔ ስናደርግ ሕሊናችን የሚለንን መስማት ያለብን ለምንድን ነው?

ውሳኔያችን የኋላ ኋላ የሚኖረውን ውጤት አስቀድመን ማሰባችን የሚጠቅመን እንዴት ነው?

በሌሎች ላይ የሚኖረው ውጤት

በወደፊት ሕይወታችን ላይ የሚኖረው ውጤት

ምሳሌ 6:26-33፤ 20:21፤ 23:17, 18

በተጨማሪም ምሳሌ 2:20, 21፤ 5:3-5⁠ን ተመልከት

ከይሖዋ ጋር በመሠረትነው ዝምድና ላይ የሚኖረው ውጤት

በራሳችን እንጂ በሌሎች ውሳኔ መግባት የሌለብን ለምንድን ነው?

ሮም 14:4, 10, 12፤ ገላ 6:5

በተጨማሪም 2ቆሮ 5:10⁠ን ተመልከት