በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ውገዳ

ውገዳ

ክርስቲያን ሽማግሌዎች የጉባኤውን ንጽሕና በንቃት መጠበቅ ያለባቸው ለምንድን ነው?

የአንድ ክርስቲያን ምግባር መላውን ጉባኤ ሊነካ የሚችለው እንዴት ነው?

1ቆሮ 5:1, 2, 5, 6

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ኢያሱ 7:1, 4-14, 20-26—አካንና ቤተሰቡ የፈጸሙት ኃጢአት መዘዙ ለመላው ብሔር ተርፏል

    • ዮናስ 1:1-16—ነቢዩ ዮናስ አለመታዘዙ በመርከቡ ላይ አብረውት የነበሩትን ባሕረኞች ሕይወት አደጋ ላይ ጥሏል

በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ ምን ዓይነት ምግባር በቸልታ ሊታለፍ አይገባም?

ከባድ ኃጢአትን ልማድ ያደረጉ የተጠመቁ ክርስቲያኖችን በተመለከተ ምን እርምጃ ሊወሰድ ይገባል?

1ቆሮ 5:11-13

በተጨማሪም 1ዮሐ 3:4, 6⁠ን ተመልከት

ሽማግሌዎች የፍርድ ኮሚቴ የሚያቋቁሙት ምን ካጣሩ በኋላ ነው?

ዘዳ 13:12-14፤ 17:2-4, 7

በተጨማሪም ምሳሌ 18:13፤ 1ጢሞ 5:21⁠ን ተመልከት

ሽማግሌዎች ከባድ ኃጢአት እንደተፈጸመ በማረጋገጥ የፍርድ ኮሚቴ መቋቋም እንዳለበት የሚወስኑት እንዴት ነው?

አንዳንዶች እንዲወገዱ ወይም ወቀሳ እንዲሰጣቸው የሚወሰነው ለምንድን ነው? ይህ እርምጃ ጉባኤውን የሚጠቅመውስ እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ከተወገዱ ሰዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባው ግንኙነት ምን ይላል?

የተወገደ ግለሰብ በኋላ ላይ ንስሐ ከገባ ምን ሊደረግለት ይችላል?

2ቆሮ 2:6, 7

በተጨማሪም “ንስሐ” የሚለውን ተመልከት

ሁላችንም ለጉባኤው ንጽሕና የራሳችንን ድርሻ ማበርከት የምንችለው እንዴት ነው?

ዘሌ 5:1፤ ዕብ 12:15, 16

በተጨማሪም ዘዳ 13:6-11⁠ን ተመልከት

ከባድ ኃጢአት የፈጸመ ክርስቲያን እንዳይወገድ በመፍራትም ይሁን በሌላ ምክንያት ኃጢአቱን መሸፋፈኑ ስህተት የሆነው ለምንድን ነው?

ካልተወገዱ ክርስቲያኖች ጋርም እንኳ በግንኙነታችን ላይ ገደብ ማድረግ እንዲያስፈልገን የሚያደርግ ምን ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል?

አንድ ክርስቲያን በእምነት ባልንጀራው ስሙ ቢጠፋ ወይም ቢጭበረበር ምን ለማድረግ ሊመርጥ ይችላል? ለምንስ?

የጎለመሱ ክርስቲያኖች፣ ጥበብ የጎደለው አካሄድ መከተል የጀመሩ ክርስቲያኖችን ለመርዳት ጥረት ማድረግ ያለባቸው ለምንድን ነው?