በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ነፃነት

ነፃነት

በአጽናፈ ዓለም ላይ ገደብ የለሽ ነፃነት ያለው ማን ብቻ ነው?

ኢሳ 40:13, 15፤ ሮም 9:20, 21

በተጨማሪም ሮም 11:33-36⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዳን 4:29-35—ኃያሉ ንጉሥ ናቡከደነጾር፣ ይሖዋ የሁሉ የበላይ ባለሥልጣን እንደሆነና ‘ምን ማድረግህ ነው?’ ብሎ ሊጠይቀው የሚችል ማንም እንደሌለ ተረድቷል

    • ኢሳ 45:6-12—ይሖዋ፣ ለሚያደርገው ነገር የፍጥረታቱን ይሁንታ ማግኘት የማያስፈልገው ለምን እንደሆነ አብራርቷል

ይሖዋ የፈለገውን ለማድረግ ገደብ የለሽ ነፃነት ቢኖረውም ፈጽሞ ማድረግ የማይፈልጋቸው አንዳንድ ነገሮች ምንድን ናቸው?

ዘዳ 32:4፤ ኢዮብ 34:10፤ ቲቶ 1:2

በተጨማሪም ሮም 9:14⁠ን ተመልከት

የእኛ ነፃነት ገደብ ያለው ለምንድን ነው?

ክርስቲያኖች ለሌሎች ሲሉ በነፃነታቸው ላይ ገደብ የሚያበጁት ለምንድን ነው?

የይሖዋ አገልጋዮች ብዙ ነፃነት አላቸው ሊባል የሚችለው ለምንድን ነው?

ዮሐ 8:31, 32፤ 2ቆሮ 3:17

በተጨማሪም ገላ 2:4፤ 4:25, 26፤ 5:1⁠ን ተመልከት

አምላክን የሚያገለግል ሰው ሕይወቱ አስደሳች የሆነው ለምንድን ነው?

መዝ 40:8

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 18:3፤ ዕብ 11:8-10—የይሖዋ አገልጋይ የሆነው አብርሃም ሕይወቱ በተስፋ የተሞላ ነበር

    • ዕብ 11:24-26—ነቢዩ ሙሴ ይሖዋን በማገልገሉ እርካታ፣ ነፃነትና ተስፋ የሞላበት ሕይወት መርቷል

ይሖዋ ነፃ የሚያወጣን ከምን ባርነት ነው?

ክርስቲያኖች በመሆናችን ያገኘነውን ነፃነት ያለአግባብ መጠቀም የሌለብን ለምንድን ነው?

ክርስቲያኖች ለሌሎች ባላቸው ፍቅር የተነሳ በነፃነታቸው ላለመጠቀም የሚመርጡት መቼ ነው?

የምንሰብከው መልእክት ሰዎችን ነፃ የሚያወጣቸውን እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ወደፊት ምን ዓይነት ነፃነት እንደምናገኝ ይናገራል?

የፈለጉትን ሁሉ የሚያደርጉ ሰዎች ባሪያ የሆኑት እንዴት ነው?

ሁሉም ሰዎች በአምላክ ዓይን እኩል መሆናቸውን የሚያሳየው ምንድን ነው?

1ቆሮ 7:22፤ ገላ 3:28፤ ቆላ 3:10, 11

በተጨማሪም 1ቆሮ 12:13⁠ን ተመልከት