በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የአምላክ መንፈስ ፍሬ

የአምላክ መንፈስ ፍሬ

የይሖዋ መንፈስ ፍሬ ምንድን ነው? ቅዱስ መንፈሱ እንዲሰጠን ከፈለግንስ ትሑት መሆን ያለብን ለምንድን ነው?

ገላ 5:22, 23፤ ያዕ 4:6

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • መዝ 143:1, 4-11—ንጉሥ ዳዊት በጭንቀት በተዋጠበት ወቅት፣ ይሖዋ ባከናወናቸው ነገሮች ላይ አሰላስሏል፤ እንዲሁም ቅዱስ መንፈሱን እንዲሰጠው ወደ ይሖዋ ጸልዮአል

    • ሉቃስ 11:9-13—ይሖዋ ለሚለምኑት ሁሉ መንፈሱን ለመስጠት ፈቃደኛ እንደሆነ ኢየሱስ በምሳሌ አስረድቷል