በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ልግስና

ልግስና

ምሳሌ 11:25፤ ሥራ 20:35፤ 2ቆሮ 9:11

በተጨማሪም ምሳሌ 19:17፤ ማቴ 10:8ሉቃስ 6:38⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ዜና 22:6-16—ንጉሥ ዳዊት እንደተመኘው ቤተ መቅደሱን እንዲገነባ አልተፈቀደለትም፤ ያም ቢሆን ለግንባታው በልግስና መዋጮ አድርጓል

    • 1ነገ 17:8-16—የሰራፕታዋ መበለት፣ እሷና ልጇ የቀራቸውን የአንድ ጊዜ ምግብ ለነቢዩ ኤልያስ ሰጥታዋለች