በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ጥሩነት

ጥሩነት

ይሖዋ ጥሩ መሆኑን ያሳየው እንዴት ነው?

መዝ 25:8፤ 31:19፤ 3ዮሐ 11

በተጨማሪም ኤር 31:12, 13፤ ዘካ 9:16, 17⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፀ 33:17-20፤ 34:5-7—ይሖዋ ለነቢዩ ሙሴ ጥሩነቱን በራእይ አሳይቶታል፤ ሌሎች ማራኪ ባሕርያቱንም ገልጦለታል

    • ማር 10:17, 18—ኢየሱስ፣ ለጥሩነቱ እውቅና ሊሰጠው የሚገባው ይሖዋ ብቻ እንደሆነ ተናግሯል፤ ምክንያቱም ይሖዋ የጥሩ ነገሮች ሁሉ ምንጭ ከመሆኑም ሌላ ጥሩ የሆነውን ነገር በተመለከተ መሥፈርት የማውጣት መብት ያለው እሱ ነው

ጥሩ መሆን ያለብን ለምንድን ነው?

ምሳሌ 12:2፤ ገላ 6:10፤ 1ተሰ 5:15

በተጨማሪም ሮም 15:2, 14፤ ኤፌ 4:28⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሮም 5:7—ሐዋርያው ጳውሎስ፣ ጥሩነት በጣም አስፈላጊ ከሆነው ከጽድቅም እንደሚበልጥ ተናግሯል