በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

አያቶች

አያቶች
  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ነገ 15:9-13—ንጉሥ አሳ፣ ከባድ ቢሆንም ከአያቱ ጋር በተያያዘ የድፍረት እርምጃ ወስዷል፤ የቤተሰብ ዝምድና ከይሖዋ እንዲበልጥበት አልፈቀደም

    • ምሳሌ 13:22—አያቶች ለልጅ ልጆቻቸው ጥሩ መንፈሳዊ ውርስ መተው ይችላሉ

    • 2ጢሞ 1:5፤ 3:14, 15—የጢሞቴዎስ አያት የሆነችው ሎይድ፣ ግብዝነት በሌለበት እምነቷና ጢሞቴዎስን ከጨቅላነቱ አንስቶ ለማሠልጠን ላበረከተችው ድርሻ ተመስግናለች