በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሐቀኝነት

ሐቀኝነት

ዘዳ 25:13-16፤ 2ቆሮ 8:21፤ ኤፌ 4:25 ዕብ 13:18

በተጨማሪም ኢዮብ 6:25፤ ምሳሌ 3:32፤ 6:16-19፤ 2ቆሮ 6:3, 4, 7, 8⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • መዝ 15:1-5—ይሖዋ የቅርብ ወዳጆቹ ምን ዓይነት ሰዎች እንደሆኑ ሲገልጽ እንደ ብቃት ከጠቀሳቸው ነገሮች አንዱ ሐቀኝነት ነው

    • ሥራ 5:1-10—ሐናንያና ሰጲራ ሐቀኝነታቸውን በማጉደላቸው ተቀጥተዋል