በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ጣዖት አምልኮ

ጣዖት አምልኮ

1ቆሮ 5:11፤ 10:14፤ ቆላ 3:5

በተጨማሪም ዘዳ 4:25, 26፤ ኢሳ 42:81ዮሐ 5:21⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ኢሳ 44:9-20—ይሖዋ፣ ጣዖት አምልኮ ምን ያህል ሞኝነት እንደሆነ በነቢዩ ኢሳይያስ በኩል ተናግሯል

    • ዳን 3:1-30—የነቢዩ ዳንኤል ጓደኞች የሆኑት ሦስት ዕብራውያን ወጣቶች ጣዖት ከማምለክ ይልቅ እቶን እሳት ውስጥ መጣልን መርጠዋል