በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የፆታ ብልግና

የፆታ ብልግና

ማንአለብኝነት፤ ርኩሰት፤ ምንዝር

ዘፀ 20:13-17፤ ማር 7:21-23 1ቆሮ 6:9, 10, 18፤ ገላ 5:19, 21 ኤፌ 5:5፤ 1ጴጥ 4:3

በተጨማሪም ዘሌ 20:10፤ ምሳሌ 6:32ሮም 13:13፤ ኤፌ 4:19፤ 5:32ጴጥ 2:2, 7, 8, 18, 19⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 39:7-12—የጶጢፋር ሚስት ዮሴፍን ለማማለል ተደጋጋሚ ጥረት ብታደርግም ዮሴፍ ለየትኛውም ሙከራዋ እጅ አልሰጠም

    • 2ሳሙ 12:7-14—ንጉሥ ዳዊት ከቤርሳቤህ ጋር የፈጸመው ምንዝር በዳዊት ቤተሰብ ውስጥ ለዓመታት የዘለቀ ችግርና ሐዘን አስከትሏል