በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ቅናት

ቅናት

ተገቢ ያልሆነ ቅናት

ምሳሌ 14:30፤ 1ቆሮ 13:4

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 4:3-8—ቃየን በአቤል ቀና፤ ቅናቱ ወደ ጥላቻ በኋላም ነፍስ ወደ ማጥፋት መራው

    • ዘፍ 37:9-11—የዮሴፍ ወንድሞች ቀንተውበታል

    • 1ሳሙ 18:6-9—ንጉሥ ሳኦል በዳዊት ስለቀና በጥርጣሬ ዓይን ያየው ጀመር

ቅናት፤ ምቀኝነት

ቅናትን ለማስወገድ ምን ይረዳናል?